12ኛ አመት ቁጥር 14 · zikre-hig of the council of the amhara national regional state in...

60
ገፅ-1- ዝክረ-ህግ ጋዜጣ ቁጥር -14 ግንቦት 3 ቀን 1999 ዓ.ም Zikre-Hig Gazette No,14 - 11 th Day of May 2007, Page -1 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዝክረ-ሕግ ZIKRE-HIG OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE IN THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ደንብ ቁጥር 51/1999 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ስርዓትን ለማስፈፀም የወጣ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ደንብ REGULATION NO.51/2007 A COUNCIL OF REGIOANL GOVERNMENT REGULATION ISSUED TO PROVIDE FOR THE IMPLEMENTATION OF THE RURLA LAND ADMINISTRATION AND USE SYSTEM IN THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE የአንዱ ዋጋ ብር 8.99 Price በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ISSUED UNDER THE AUSPICES OF THE COUNCIL OF THE AMHARA NATIONAL REGIONAL STATE የፖ.ሣ.ቁ 312 P.o. Box ማውጫ ደንብ ቁጥር 51/1999 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ስርዓት ማስፈፀሚያ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ደንብ CONTENTS Regulation N o .51/2007 The Amhara National Regional State Rural Land Administration and Use System Implementation, Council of Regional Government Regulation. ባህር ዳር ግንቦት 3 ቀን 1999 ዓ.ም Bahir Dar 11 th , May 2007 12 አመት ቁጥር 14 12 th Year No 14