uôÅ^M Ö?“ Øun T>’>e‚`...

4
uôÅ^M Ö?“ Øun T>’>e‚` ¾›=ƒÄåÁ ¾Qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ www.ephi.gov.et ²?“ ኢሕጤኢ ጥቅምት 2009 pê 1 lØ` 11 3ኛው ዙር የኢንስቲትዩቱ ሃገራዊ የሳይንስ ጉባኤ ተካሄደ 3ኛው ዙር የኢንስቲትዩቱ ሃገራዊ የሳይንስ ጉባኤ ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ የጤና ጥበቃ ሚኒስተር፣የ ተለያዩ የዩንቨርሲቲ ተወካዮች፣ የ ተለያዩ ጥናት አቅራቢዎች በተገኙ በት ከጥቅምት17 እስከ 19/2009 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ አዲስ በተሰራ ው የኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከ ል ተካሄደ፡፡ ሃገራዊ የሳይንስ ጉባኤው ዋና አላ ማ ከሁለተኛው የሳይንስ ጉባኤ ወ ዲህ በህብረተሰቡ ጤና ላይ የተሰሩ በርካታ የጥናት ውጤቶችን በሚካሄ ደው ጉባኤ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለ ሞያዎች እና በጤናው ዘርፍ ምር ምር ለሚያደርጉ ባለሞያዎች በሳይ ንሳዊ መንገድ ቀርበው እንዲተዋወ ቁ ለማድረግና ከሚመለከታቸው አ ካላት ጋር ሁሉ ጥሩ የሆነ ግንኙነት . . .ወደ ገጽ 4 ዞሯል በኢሕጤኢ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ቢሮ በየወሩ የሚዘጋጅ ለመፍጠር የተዘጋጀ ጉባኤ ነው፡፡ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲ እና ኢንስቲት ዩት ከ500 ባላይ ተጋባዥ እንግዶ ች የተገኙ ሲሆን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ከጤና ጥበቃ ሚንስቴ ር፣ከክልል ጤና ቤሮ፣ከአለም አቀፍ ጤና ተቋም፣ከሲዲሲ ኢትዮጵያ፣ወ ርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ፣ከዩኤን ኤ ይድስ ኢትዮጵያ እና ከአጋር ድርጅ ቶች የመጡ ተሳታፊዎች በሳይንስ ጉባኤው ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ሲዲሲ፣ ዩኤንኤይድስ እና ወርልድ በአዲሱ ፈጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ መሳሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስ ቲትዩት በባክቴሪያል፣ፓራሰይቴክ እ ና ዙኖሲስ ዳይሬክቶሬት በአዲሱ ፈ ጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ መ ሳሪያ ላይ ከአፍሪካ ፣ከእሲያ እና ከ ህንድ ለተመረጡ የጤና ባለሞያዎ ች በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ከጥቅም ት15 እስከ 17 2009 ዓ.ም የቆየ ስ ልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናው ዋና አላማ በፊት ይሰራ በት የነበረውን የወባ መሽታመመር መሪያ መሳሪያ በተለያዩ ልምድ ባላ ቸው ሃገሮች የአሰራር ሂደቱን በመ ከለስ አዲሱን ፈጣን የወባ በሽታ መ መርመሪያ መሳሪያ በስራ ላይ ከመ ዋሉ እስቀድሞ ለባለሞያዎች ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት መሳሪያው የሚ ሰጠውን አገልግሎት ያልተማከለ ወ ይም በአንድ ሃገር ይሰራ የነበረውን በብዙ ሃገሮች እንዲሰራ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡ ዶ/ር አምሃ ከበደ የኢንስቲትዩቱ ዋ ና ዳይሬክተር ስለአዲሱ ፈጣን የወ ባ መሽታ መመርመሪያ መሳሪ ስለ ሚሰጠው ጥቅም እንደገለጹት በፊ ት ይሰራበት የነበረው የወባ መሽታ መመርመሪያ መሳሪያ ውሰብስብ ሲ ሆን ውጤቱም የተሳሳተ ነው ባይባ ልም በተለያዩ ላብራቶሪዎች ተመሳ ሳይ ውጤት የ ማይመዘገብበት ሂ ደት ነበረ፤ ነገር ግን በአዲሱ ፈጣ ን የወባ በሽታ መመርመሪያ መሳሪ በተለያዩ የላብራቶሪ መሳሪያዎ ች ተመሳሳይ ውጤት ከማስገኘቱም በላይ የሚገኘውም ውጤት አስተማ ማኝ ነው ብለዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘው እንደገለ ጹት የወባ በሽታ መመርመሪያው ላ ብራቶሪ ለመላው አፍሪካ አገሮች አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጀ ሲ ሆን ከአቅም ግንባታ አንጻርም በሚ ገባ ገንብተን እየሰራን እንገኛለን፤ ስ . . .ወደ ገጽ 4 ዞሯል

Transcript of uôÅ^M Ö?“ Øun T>’>e‚`...

Page 1: uôÅ^M Ö?“ Øun T>’>e‚` ¾›=ƒÄåÁ ¾Qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ · PDF fileዶ/ር አምሃ ከበደ የኢንስቲትዩቱ ዋ ... መሳሪያ ውሰብስብ

uôÅ^M Ö?“ Øun T>’>e‚`¾›=ƒÄåÁ ¾Qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ

www.ephi.gov.et

²?“ ኢሕጤኢ ጥቅምት 2009 pê 1 lØ` 11

3ኛው ዙር የኢንስቲትዩቱ ሃገራዊ የሳይንስ ጉባኤ ተካሄደ3ኛው ዙር የኢንስቲትዩቱ ሃገራዊ የሳይንስ ጉባኤ ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ የጤና ጥበቃ ሚኒስተር፣የተለያዩ የዩንቨርሲቲ ተወካዮች፣ የተለያዩ ጥናት አቅራቢዎች በተገኙበት ከጥቅምት17 እስከ 19/2009 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ አዲስ በተሰራው የኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ተካሄደ፡፡ሃገራዊ የሳይንስ ጉባኤው ዋና አላማ ከሁለተኛው የሳይንስ ጉባኤ ወዲህ በህብረተሰቡ ጤና ላይ የተሰሩ በርካታ የጥናት ውጤቶችን በሚካሄደው ጉባኤ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሞያዎች እና በጤናው ዘርፍ ምርምር ለሚያደርጉ ባለሞያዎች በሳይንሳዊ መንገድ ቀርበው እንዲተዋወቁ ለማድረግና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሁሉ ጥሩ የሆነ ግንኙነት

. . .ወደ ገጽ 4 ዞሯል

በኢሕጤኢ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ቢሮ በየወሩ የሚዘጋጅ

ለመፍጠር የተዘጋጀ ጉባኤ ነው፡፡ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲ እና ኢንስቲትዩት ከ500 ባላይ ተጋባዥ እንግዶች የተገኙ ሲሆን ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ከጤና ጥበቃ ሚንስቴር፣ከክልል ጤና ቤሮ፣ከአለም አቀፍ

ጤና ተቋም፣ከሲዲሲ ኢትዮጵያ፣ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ፣ከዩኤን ኤይድስ ኢትዮጵያ እና ከአጋር ድርጅቶች የመጡ ተሳታፊዎች በሳይንስ ጉባኤው ላይ ተሳትፈዋል፡፡ሲዲሲ፣ ዩኤንኤይድስ እና ወርልድ

በአዲሱ ፈጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ መሳሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በባክቴሪያል፣ፓራሰይቴክ እና ዙኖሲስ ዳይሬክቶሬት በአዲሱ ፈጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ መሳሪያ ላይ ከአፍሪካ ፣ከእሲያ እና ከህንድ ለተመረጡ የጤና ባለሞያዎች በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ከጥቅምት15 እስከ 17 2009 ዓ.ም የቆየ ስልጠና ሰጠ፡፡የስልጠናው ዋና አላማ በፊት ይሰራበት የነበረውን የወባ መሽታመመር

መሪያ መሳሪያ በተለያዩ ልምድ ባላቸው ሃገሮች የአሰራር ሂደቱን በመከለስ አዲሱን ፈጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ መሳሪያ በስራ ላይ ከመዋሉ እስቀድሞ ለባለሞያዎች ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በመስጠት መሳሪያው የሚሰጠውን አገልግሎት ያልተማከለ ወይም በአንድ ሃገር ይሰራ የነበረውን በብዙ ሃገሮች እንዲሰራ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡

ዶ/ር አምሃ ከበደ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ስለአዲሱ ፈጣን የወባ መሽታ መመርመሪያ መሳሪ ስለሚሰጠው ጥቅም እንደገለጹት በፊት ይሰራበት የነበረው የወባ መሽታ መመርመሪያ መሳሪያ ውሰብስብ ሲሆን ውጤቱም የተሳሳተ ነው ባይባልም በተለያዩ ላብራቶሪዎች ተመሳሳይ ውጤት የ ማይመዘገብበት ሂደት ነበረ፤ ነገር ግን በአዲሱ ፈጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ መሳሪያ በተለያዩ የላብራቶሪ መሳሪያዎች ተመሳሳይ ውጤት ከማስገኘቱም በላይ የሚገኘውም ውጤት አስተማማኝ ነው ብለዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘው እንደገለጹት የወባ በሽታ መመርመሪያው ላብራቶሪ ለመላው አፍሪካ አገሮች አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጀ ሲሆን ከአቅም ግንባታ አንጻርም በሚገባ ገንብተን እየሰራን እንገኛለን፤ ስ . . .ወደ ገጽ 4 ዞሯል

Page 2: uôÅ^M Ö?“ Øun T>’>e‚` ¾›=ƒÄåÁ ¾Qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ · PDF fileዶ/ር አምሃ ከበደ የኢንስቲትዩቱ ዋ ... መሳሪያ ውሰብስብ

ጥቅምት 2009 pê 1 lØ` 11 Ñê 2

www.ephi.gov.et

በመነሻ መረጃ አሰባሰብ ላይ ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአምስት ዓመት እድሜ በታች ለሚገኙ ህጻናት የሚሰጠውን የህብረተሰብ ጤና አገልግሎት ለማሻሻል የመነሻ መረጃ አሰባሰብ ላይ ለባለሞያዎች መስከረም 26/2009

ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ስልጠና ሰጠ፡፡የስልጠናው አላማ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ከአምስት ዓመት እድሜ በታች ለሚገኙ ህጻናት እየተሰጠ ያለውን የህብረተሰብ አቀፍ ጤና አገል

ግሎት ተደራሽነት ለመጨመር ጥራታቸውን የጠበቁ መረጃዎች ለመሰብሰብ የተዘጋጀ ስልጠና ነው፡፡ጥናቱ የሚሰራው ከአራት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም ከጎንደር፣ከአዋሳ፣ከጅማ እና ከመቀሌ ጋር በጋራ የሚሰራ ሲሆን የገንዘብ ድጋፍም የተደረገው በእንግሊዝ አገር ከሚገኙ የሎንደን እስኩል ኦፍ ሃይጅን ኤንድ ትሮፒካል ሜዲስን መሪነት ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ነው፡፡ጥናቱም የሚካሄደው በአማራ፣በትግራይ፣በደቡብ እና በኦሮሚያ አራት ክልሎች ሲሆን 54 ወረዳዎችን የሚያካትት ጥናት ከመሆኑም በላይ በነዚህ ወረዳዎች በጥናት መረጃ አሰባሰብ ላይ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያዎችን የሚያሳትፍ የመነሻ መረጃ አሰብሰብ ዘዴ ነው፡፡ጥናትና ምርምሩም በአገር አቀፍና በአለም አቀፍ ካሉ የምርምር ተቋማት ጋር በጋራ በመተባበር የተፈለገውን ውጤት ለማምጣት ከፍተኛ ጥረት እንደሚደረግ ከተሰጠው ስልጠና መረዳት ተችሏል፡፡

ለኢንስቲትዩቱ የጥበቃ ሰራተኞች ስለ ወንጀል መከላከል ስልጠና ተሰጠ

በኢንስቲትዩቱ የሰው ሃይል ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት አስተባበሪነት የጉለሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ለኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 56 ለሚሆኑ የጥበቃ ሰራተኞች ስለ ወንጀል መከላከል በሁለት ዙር ከጥቅምት 28 እስከ ህዳር 3/2009 ዓ.ም ድረስ በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ስልጠና ተሰጠ፡፡የስልጠናው ዋና አላማ ብቃት ያለ

ው የጥበቃ ሰራተኛ በመፍጠር የጥበቃውን ስነ-ስርአት ከማጠንከርም በላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ የተለያዩ ወንጀሎችን ለመከላከል የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ስልጠና ነው፡፡በአጠቃላይም ስልጠናው መሰረታዊ በሆኑ የወንጀል መከላከል ሂደትና አሰራር ላይ ጥልቅ የሆነ ስልጠና ለስድስት ቀን ለሰራተኞቹ በሁለት ዙር ሲሠጥ ቆይቶ ተጠናቋል፡፡

....የስልጠናው ዋና አላማ ብቃት ያለው የጥበቃ ሰራተኛ በመፍጠር የጥበቃውን ስነ-ስርአት ከማጠንከርም በላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ የተለያዩ ወንጀሎችን ለመከላከል የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ስልጠና .....

Page 3: uôÅ^M Ö?“ Øun T>’>e‚` ¾›=ƒÄåÁ ¾Qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ · PDF fileዶ/ር አምሃ ከበደ የኢንስቲትዩቱ ዋ ... መሳሪያ ውሰብስብ

ጥቅምት 2009 pê 1 lØ` 11 Ñê 3

የኢንስቲትዩቱ የምግብ ሳይንስ እና ስርዓተ ምግብ ሪፈረንስ ላቦራቶሪ ሀገር አቀፍ እውቅና አገኘ

ለኢንስቲትዩቱ ሃላፊዎች በስርዓተ ጾታ ማካተት ላይ ስልጠና ተሰጠ

www.ephi.gov.et

....የህክምና ቁሳቁሶች፣ ጠቃሚ መድሐኒቶችና አቅርቦቶች ማነስ፣ የጤና አመራር አስተዳደር ችግሮች፣የጤና መረጃ አስተዳደር ስርዓት፣ የሰው ሀብት እና የፋይናንስ ችግሮች የዳሰሳው ጥናት ያሳያቸው ክፍተቶች ነበሩ .....

የኢንስቲትዩቱ የስርዓተ ጾታ እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው ስርዓተ ጾታን የማካተት ስልጠና ለዳይሬክተሮች፣ የቢሮ ሃላፊዎች እና የቡድን መሪዎች ከመስከረም 27-28/2009 በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ተሰጠ፡፡ስልጠናውን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አምሃ ከበደ በእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ከከፈቱ በኋላ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የስርዓተ ጾታ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ ላምሮት አንዱአለም ከዚህ በፊት የነበረውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴርን የስርዓተ ጾታ ማካተቻ መመሪያ ለምን ማስተካከል እንዳስፈለገ ሰፊ ገለጻ አድርገዋል፡፡እንደ ወ/ሮ ላምሮት ገለፃ መመሪያውን ማሻሻል ያስፈለገው የጤና ስርዓትን ለማሻሻል፣ የጤና አጠባበቅ ዘዴዎችን በቴክኖሎጂ እድገት ለማሻሻል፣ የስርዓተ ጤና ጉዳይ በጤና ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ያለው ማህበራዊ ጉዳይ በመሆኑ እና በመሰረታ

ዊ የአሰራር ሂደት ለውጥ ምክንያት ሲሆን እናም ሲዘጋጅ የዳሰሳና የሁለተኛ ደረጃ መረጃ በመመርኮዝ እና የተለያዩ የምክክር ስብሰባዎች መካሄዳቸውን ገልጸዋል፡፡“የህክምና ቁሳቁሶች፣ ጠቃሚ መድሐኒቶችና አቅርቦቶች ማነስ፣ የጤና አመራር አስተዳደር ችግሮች፣የ

ች ነበሩ፣” በማለት ወ/ሮ ላምሮት አስረድተዋል፡፡በመቀጠልም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር ያንያ ሰኢድ ስልጠናውን የሰጡ ሲሆን ስርዓተ ጾታ እና ተያያዥ የሆኑ ጉዳዮች ላይ እና እንዴትስ ይህንን ጉዳይ በምርምር ስራው ውስጥ ማካተት እንደሚቻል ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡“ስለአለንበት ኢንስቲትዩት በማሰብ ያሉንን መልካም አጋጣሚዎች እንዴትና ማንስ ሊጠቀምባቸው እንደሚገባ እናም ያለንን የስርዓተ ጾታ ሁኔታ ላይ መወያየት እንደ ስልጠናው መንደርደሪያ ልንጠቀምባቸው እንችላለን፣” በማለት ዶ/ር ያንያ ስልጠናውን ለውይይት ክፍት አድርገዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪም በስርዓተ ጾታ ተደራሽነት እና እኩልነት፣ ማስቻል፣ አጠቃላይ የስርዓተ ጾታ ማካተት ላይ እና ለማካተትም መኬድ ያለባቸው መንገዶች ላይ ገለጻ የተደረገ ሲሆን በዚህም ላይ ሰፋ ያሉ ሀሳቦች ተነስተው በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡በስተመጨረሻም ወ/ሮ ኑሪያ ዩሱፍ የኢንስቲትዩቱ የሴቶች እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተሳታፊዎችን ካመሰገኑ በኋላ እንደዚሁ አይነት ስልጠና ለሌሎች የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞችም ለመስጠት እቅድ እንዳለ እና ሁኔታዎችን በማመቻቸት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡በስልጠናው ላይ ከ40 በላይ ተሳታፊዎች ተሳትፈዋል፡፡

ጤና መረጃ አስተዳደር ስርዓት፣ የሰው ሀብት እና የፋይናንስ ችግሮች የዳሰሳው ጥናት ያሳያቸው ክፍተቶ

የኢንስቲትዩቱ የምግብ ሳይንስ እና ስርዓተ ምግብ ሪፈረንስ ላቦራቶሪ የኬሚካል ምርመራ ማካሄድ የሚያስችለውን እውቅና ከኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት እውቅና ተሰጠው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት ላቦራቶሪው እውቅና የተሰጠው የISO/IEC 17025:2005 አጠቃላይ በላቦራቶሪ ድርጅቱ ውስጥ ምርመ

ራን ለማካሄድ እና ለመተንተን የተቀመጠውን መስፈርት በበቂ ሁኔታ በማሟላቱ ነው፡፡ይህ የእውቅና ሰርተፍኬት እስከሚጸናበት እ.ኤ.አ አፕሪል 05/2021 የኢንስቲትዩቱ የምግብ ሳይንስ እና ስርዓተ ምግብ ሪፈረንስ ላቦራቶሪ የሚያወጣቸው የምርመራ ውጤቶች ወይም ሰርተፍኬቶች ላይ በሙሉ የ

አክሬዲቴሽን ጽ/ቤቱን ምልክት የመጠቀም ስልጣን ይኖረዋል፡፡የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን ጽ/ቤት እንደ አስፈላጊነቱ በሶስተኛ ወገን በተቀመጠው መሰረት የተመረጡ ስራዎችን፣ ምርመራዎችን፣ የላቦራቶሪ አሰራሮችን፣ ሰርተፊኮቶችን እና ቁጥጥሮችን እንዲያኪያሂዱ ለተመረጡ ድርጅቶች እውቅና የመስጠት ስልጣን የተሰጠው ድርጅት ነው፡፡

Page 4: uôÅ^M Ö?“ Øun T>’>e‚` ¾›=ƒÄåÁ ¾Qw[}cw Ö?“ ›=”e+ƒ¿ƒ · PDF fileዶ/ር አምሃ ከበደ የኢንስቲትዩቱ ዋ ... መሳሪያ ውሰብስብ

ጥቅምት 2009 pê 1 lØ` 11 Ñê 4

www.ephi.gov.et

አዲሱ የኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል ገጽታ በከፊል

ከገጽ 1 የዞረ . . . .3ኛው ሳይንሳዊ ጉባኤ

ቪዥን ኢትዮጵያ በጉባኤው ላይ ከመሳተፋቸውም በላይ የሳይንስ ጉባኤውን ከማሳካት አንጻር ለኢንስቲትዩቱ የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉ መሆኑን በጉባኤው መክፈቻ ስነ-ስረአት ላይ ለድርጅቶቹ የሰርተፍኬት የሽልማት ስጦታ ሲበረከት ያደረጉት ድጋፍ በስፋት ተገልጿል፡፡በጉባኤው ላይ ከሁለተኛው ሣይንሳዊ ጉባኤ ወዲህ በህብረተሰብ ድንገተኛ ጤና አደጋዎች ላይ እንዲሁም በሃገር ደረጃ የተሰሩ ተላላፊና ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች፣በምግብ ሣይንስና በሌሎችም የምርምር መስኮች

ላይ 88 የምርምር ውጤቶች ቴክኒካል ሪፖርት፣ 157 በላይ የጥናት ግኝቶች፣ለፖሊሲ ውሳኔ የሚሆኑ 5 ጽሑፎችን በማዘጋጀት ለጤናው ሴክተር ፕሮግራሞች ተግባራዊነትና ለእቅዶች መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ ጥናቶች ቀርበዋል፡፡ጉባኤው እየተካሄደ በነበረበት ወቅት በኢንስቲትዩቱ የተዘጋጁ በርካታ የጥናት ውጤቶች ለእይታ ከመቅረባቸውም በላይ ለዩኒቨርሲቲዎችና ለባለሞያዎች በእጃቸው እንዲደርሱ ተደርገዋል፡፡ጉባኤው እጅግ ማራኪና በተለያዩ የስልጠና ክፍሎች ባለሞያዎች ጥናቶቻቸውን በጉባኤው ላይ ለታደሙ

ት ባለሞያዎች እንዲቀርቡ የተደረገ ሲሆን በቀረቡት ጥናቶች ላይ ሰፋ ያሉ ጥያቄዎች ቀርበው ውይይት በማድረግ የጋራ የሆነ ግንዛቤ እንዲፈጠር ተደርጓል፡፡በዚህ ጉባኤ ከዚህ በፊት ኢንስቲትዩቱ ከአካሄዳቸው ጉባኤዎች ወዲህ በተሰሩ ጥናትና ምርምሮች ላይ በስፋት ውይይት ከመካሄዱም በላይ ለሕብረተሰቡ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ መሻሻል በቀጣይ በአገር ዓቀፍ ደረጃ በሚካሄዱ የምርምርና ጥናት ሥራዎች ትኩረት እንዲደርግባቸው በሚያስፈልጉ ጉዳዮች ላይም ከተሳታፊ ባለሙያዎች ገንቢ ሃሳቦች ቀርበዋል፡፡

. . . .በአዲሱ ፈጣን የወባ ከገጽ 1 የዞረ

ለዚህ ስልጠናውን መስጠት ያስፈለገበት ምክንያት ፈጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ መሳሪያ በየጊዜው እየተገዛ ሲመጣ የጥራት ደረጃው ምን ይመስላል የሚለውን መፈተሽ አለበት በመሆኑም መሳሪያው በትክክል ይሰራል አይሰራም የሚለውን ለማረጋገጥ የሚያስችል ስልጠና መስጠት ስለተፈለገ ነው ሲሉ አብራርተዋል፡፡

ፈጣን የወባ በሽታ መመርመሪያ ላብራቶሪ ለመገንባት ከተመረጡት ሶስት ሃገሮች ውስጥ አንዷ ኢትዮጵያ ስትሆን ላብራቶሪውን በተሟላ መልኩ አቅም ገንብታ ስትሰራ በመቆየቷ አዲሱን ላብራቶሪ እንድትገነባ ልትመረጥ ችላለች፡፡ በስልጠናው መጨረሻም አሰልጣኞችና ሰልጣኝ ባለሞያዎች በፋይንድ አለማቀፍ ድርጅት የመጣውን አዲስ የቲቢ ናሙናን የምርመራ ዘዴ ምቹ የሆነ የሪኤጀንት ግምገማ የአሰራር ሂደት ላይ የተመረጡ የራስ

ደስታና ኮልፌ ሆስፒታሎችን የጎበኙ ሲሆን የናሙና አወሳሰዱን ከመጀመሪያው ጀምሮ በላብራቶሪ ተመርምሮ ውጤቱን ጭምር በመመልከት አሰራሩ በጣም ጥሩ መሆኑን አስተያየት ሰተውበታል፡፡ አዲሱ የቲቢ ናሙና መመርመሪያ ሪኤጀንት ተመርማሪውን ግለሰብ ናሙና ደግሞ ለመስጠት እንዳይንገላታ ከማድረጉም በላይ ውጤቱ እንዳይዛባ የሚጠብቅ የመመርመሪያ ዘዴ ነው፡፡

ማሰልጠኛ ማዕከሉ በ

ውስጡ እጅግ ዘመናዊ

ቴክኖሎጂ የተገጠመላ

ቸው የስብሰባ አዳራሾ

ች፣ላቦራቶሪዎች እና ሬ

ስቶራንት ይገኛሉ፡፡