የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ...

15
የልጆች እና ቤተሰብ መረጃ የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18 ሜሪላንድ ግዛት የትምህርት መምሪያ | የልዩ ትምህርት ክፍል/ቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶች የሜሪላንድ ጨቅላ እና ታዳጊ ሕፃናት ፕሮግራም ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የተመራበት ቀን፡ IFSP ስብሰባ ቀን: የስብሰባው ዓይነት: ጊዜያዊ ፊርማ 6 ወር ግምገማ ሌላ ግምገማ ዓመታዊ የልጅ እና የቤተሰብ መረጃ የልጅ ስም (የመጀመሪያ/የአባት/የአያት): የትውልድ ቀን፡ የመታወቂያ ቁጥር: ኤም ቁጥር: አድራሻ: የቤት ስልክ ቁጥር: የወላጅ/አሳዳጊ/ምትክ እናት ስም: አድራሻ: የቤት ስልክ ቁጥር: አድራሻ: የሥራ ስልክ ቁጥር: ኢሜይል፡ የሞባይል ስልክ ቁጥር: ለማነጋገር አመቺ ጊዜ፡ የማነጋገሪያ አመቺ መንገድ፡ የቤት ስልክ ቁጥር: የሥራ ስልክ ቁጥር የሞባይል ስልክ ቁጥር ኢሜይል IFSP ቡድን ዓባላት የሚከተሉት የቡድን ዓባላት ይሄንን IFSP ማዘጋጀት ላይ አስተዎጽዖ አድርገዋል : የወላጅ(ላጆች)አሳዳጊ/ምትክ እናት ስም የወላጅ(ላጆች)አሳዳጊ/ምትክ እናት ስም የአገልግሎት አስተባባሪ ገምጋሚ/ጠቋሚ/አቅራቢ ጊዜያዊ/ተለዋጭ የአገልግሎት አስተባባሪ (የሚተገበር ከሆነ) ገምጋሚ/ጠቋሚ/አቅራቢ ዋና ኤጀንሲ ተወካይ (የሚተገበር ከሆነ) ሌላ ተሳታፊዎች፣ መጠሪያ ኤጀንሲ የአገልግሎት አስተባባሪ መረጃ ስለዚህ IFSP ወይም ከልጅዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር የሚሰሩት ማንኛውም ግልሰብ ጥያቄዎች ያሎት እንደሆነ፣ የአገልግሎት አስተባባሪዎን ያግኙ። የአገልግሎት አስተባባሪ ስም፡ ኤጀንሲ፡ አድራሻ የሥራ ስልክ ቁጥር: ኢሜይል፡ የታለሙት IFSP ስብሰባ ቀናቶች: IFSP ስድስት ወር ግምገማ IFSP ዓመታዊ ግምገማ የሽግግር ዕቅድ ስብሰባ የአገር በቀል ቋንቋ ትርጉም: ወላጆች ኣንዲያውቁት ተደርጓል? አዎ አይ አልቀረ በም ወላጆች ተጠይቀዋል? አዎ አይ

Transcript of የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ...

Page 1: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የልጆች እና ቤተሰብ መረጃ – የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ሜሪላንድ ግዛት የትምህርት መምሪያ | የልዩ ትምህርት ክፍል/ቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶች

የሜሪላንድ ጨቅላ እና ታዳጊ ሕፃናት ፕሮግራም

ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የተመራበት ቀን፡ IFSP ስብሰባ ቀን: የስብሰባው ዓይነት: ጊዜያዊ ፊርማ 6 ወር ግምገማ ሌላ ግምገማ ዓመታዊ

የልጅ እና የቤተሰብ መረጃ የልጅ ስም (የመጀመሪያ/የአባት/የአያት):

የትውልድ ቀን፡ የመታወቂያ ቁጥር:

ኤም ኤ ቁጥር:

አድራሻ: የቤት ስልክ ቁጥር:

የወላጅ/አሳዳጊ/ምትክ እናት ስም:

አድራሻ: የቤት ስልክ ቁጥር:

አድራሻ: የሥራ ስልክ ቁጥር:

ኢሜይል፡ የሞባይል ስልክ ቁጥር:

ለማነጋገር አመቺ ጊዜ፡ የማነጋገሪያ አመቺ መንገድ፡ የቤት ስልክ

ቁጥር: የሥራ ስልክ ቁጥር

የሞባይል ስልክ ቁጥር

ኢሜይል

IFSP ቡድን ዓባላት የሚከተሉት የቡድን ዓባላት ይሄንን IFSP ማዘጋጀት ላይ አስተዎጽዖ አድርገዋል :

የወላጅ(ላጆች)አሳዳጊ/ምትክ እናት ስም የወላጅ(ላጆች)አሳዳጊ/ምትክ እናት ስም

የአገልግሎት አስተባባሪ ገምጋሚ/ጠቋሚ/አቅራቢ

ጊዜያዊ/ተለዋጭ የአገልግሎት አስተባባሪ (የሚተገበር ከሆነ) ገምጋሚ/ጠቋሚ/አቅራቢ

ዋና ኤጀንሲ ተወካይ (የሚተገበር ከሆነ) ሌላ ተሳታፊዎች፣ መጠሪያ ኤጀንሲ

የአገልግሎት አስተባባሪ መረጃ

ስለዚህ IFSP ወይም ከልጅዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር የሚሰሩት ማንኛውም ግልሰብ ጥያቄዎች ያሎት እንደሆነ፣ የአገልግሎት አስተባባሪዎን ያግኙ።

የአገልግሎት አስተባባሪ ስም፡

ኤጀንሲ፡

አድራሻ

የሥራ ስልክ ቁጥር: ኢሜይል፡

የታለሙት የ IFSP ስብሰባ ቀናቶች: የ IFSP ስድስት ወር ግምገማ የ IFSP ዓመታዊ ግምገማ የሽግግር ዕቅድ ስብሰባ

የአገር በቀል ቋንቋ ትርጉም: ወላጆች ኣንዲያውቁት

ተደርጓል? አዎ አይ አልቀረበም ወላጆች ተጠይቀዋል? አዎ አይ

Page 2: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የጤና መረጃ (ክፍል 1፣ ክፍል ሀ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል 1 - ስለ ልጄ ዕድገት መረጃ ክፍል ሀ - የጤና መረጃ

ጠቅላላ የጤና ሁኔታ

የልጅዎ የእርግዝና ዘምን ሲወለድ ምን ያህል ነበር?

ሳምንት

ቀናት

ልጅዎ ሲወለድ የነበረው ክብደት ምን ያህል ነበር?

ፓውንድ

ኦውንስ ወይም

ግራም

ቀዳሚ የእንክብካቤ ሐኪምዎ ወይም ሌላ የጤንነት እንክብካቤ ባለሙያዎ ማን ነው? ስልክ፡

Dr. B. Healthy

ክትባቶች

የልጅዎ ክትባቶች ጊዜያቸውን የጠበቁ ናቸው? አዎ አይ እርግጠኛ አይደለሁም አልቀረበም

ልጁ የማህበረሰብ/የትምህርት ቤት የቅድመ ልጅነት ፕሮግራም ለመሸጋገር ዝግጁ ሊሆን በሚችልበት ሰዓት ክትባቶችን በተመለከተ የትምህርት ቤት መስፈርቶችን ቤተሰብ እንደሚያውቅ አረጋግጡ።

የሊድ ማጣሪያ/ፍተሻ

የልጅዎ የሊድ መጠን ምርመራ ተደርጎበታል? አዎ አይ አዎ ከሆነ መጠኑ ምን ያህል ነበር?

ስለ ልጅዎ የሊድ መጠን የሚያሰጉ ነገሮች አሉ? አዎ አይ አዎ ከሆነ፣ እባክዎ ያብራሩ?

የተመጣጠነ ምግብ

ስለ ልጅዎ አመጋገብ፣ ጠቅላላ የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት ወይም ዕድገት ላይ የሚያሰጉ ነገሮች አሉ? አዎ አይ

አዎ ከሆነ፣ እባክዎ ያብራሩ?

ጠቅላላ የጤና ስጋቶች

የልጅዎን የአሁን የጤና አቋም ከግምት ያስገቡ። ለልጅዎ እና ለእርስዎ የተወሰኑ ምርመራዎችን ጨምሮ አገልግሎቶችን በተሻለ መልኩ ለማቀድ እና ለመስጠት እንዲችሉ ስለ ልጅዎ

ጤና (ልዩ መሳሪያዎች፣ አለርጂዎች፣ ሌሎች የአዕምሮ ወይም የአካል መረጃ) ቡድኑ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አሉ?

Page 3: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የብቁነት ግምገማ (ክፍል I፣ ክፍል ለ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል 1 - ስለ ልጄ ዕድገት መረጃ ክፍል ለ – የብቁነት ግምገማ

የግምገማ ሁኔታ፡ ቅድሚያ ብቁነት ቀጣይ ብቁነት

የዕድገት ግምገማ

የግምገማ ቀን

(ወር/ቀን/ዓመት

)

የግምገማ መሳሪያው ስም

የዕድሜ ቅደም ተከተል

የተስተካከለ ዕድሜ

(የሚተገበር

ከሆነ)

የዕድሜ ደረጃ/ የዕድሜ ክልል

የጥራት መግለጫ

የአዕምሮ አስተሳሰብ

መግባባት

ማህበራዊ/ስሜታዊ

ተስማሚ

አካላዊ

ጥሩ ሞተር

አጠቃላይ ሞተር

ማዳመጥ ልጅዎ የአለመቀፍ የአዲስ የተወለደ ሕፃን የመስማት ምርመራን አልፏል? አዎ አይ አልቀረበም

ለተሟላ የመስማት ምርመራ ልጅዎ ኦዲዮሎጂስት ጋር ቀርቦ ምርመራ አድርጓል? አዎ አይ

ስለ ልጅዎ የመስማት ሁኔታ የሚያሰጉ ነገሮች አሉ? አዎ አይ

የምርመራ/የግምገማ ውጤቶች፡

ዕይታ የልጅዎ የማየት አቅም ምርመራ ተደርጎበታል? አዎ አይ

ስለ ልጅዎ የማየት ሁኔታ የሚያሰጉ ነገሮች አሉ? አዎ አይ

የምርመራ/የግምገማ ውጤቶች፡

ብቁነት በዕድገት ምርመራው ሂደት ላይ በተገኘው ውጤት መሰረት ልጅዎ ለቀደምት የጣልቃ ገብነት አገልግሎቶች ብቁ ነው።

ብቁነቱ የሚወሰነው ከታች ምልክት በተደረገበት አንድ ምድብ መሰረት ነው።

ቢያንስ 25% የዕድገት መዘግየት

ቀጥሎ ከተዘረዘሩት በአንዱ ወይም ከዛ በላይ ያሉ የዕድገት ቦታዎች ላይ ልጁ/ልጅቷ ቢያንስ 25% መዘግየት ይታይበታል ስለዚህ የእርስዎ ልጅ ለቀደምት የጣልቃገብነት አገልግሎቶች ብቁ ነው።

ያልተለመደ ዕድገት ወይም ባህሪ

ቀጥሎ ከተዘረዘሩት በአንዱ ወይም ከዛ በላይ ያሉ የዕድገት ቦታዎች ላይ ልጅዎ ያልተለመደ ዕድገት ወይም ባህሪ ስለሚያሳይ ይሄ ደግሞ የዕድገት መዘግየትን ስለሚያመጣ ልጅዎ ለቀደምት የጣልቃገብነት አገልግሎቶች ብቁ ነው።

የዕድገት መዘግየት በከፍተኛ ደረጃ ሊያመጣ የሚችል አካላዊ ወይም አዕምሮ ሁኔታ እንዳለበት ተረጋግጧል

በከፍተኛ ደረጃ የዕድገት መዘግየት ሊያስከትል በሚችል የአካላዊ ወይም የአዕምሮ ሁኔታ እንዳለበት ስለተረጋገጠ ልጅዎ ለቀደምት ጣልቃገብነት አገልግሎቶች ብቁ ነው።

Page 4: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የልጆች እና ቤተሰብ ግምገማ (ክፍል II፣ ክፍል ሀ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል II – የእኔ ልጅ እና ቤተሰብ ታሪክ ክፍል ሀ – ግምገማ: በተፈጥሮ የሚዘወተሩ/እንቅስቃሴዎች እና ከባቢዎች

የቀደምት ጣልቃገብነት አገልግሎቶች ዓላማ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ ትርጉም የሚሰጡ የዘውትር የቤት ውስጥ እና የማህበረሰብ

እንቅስቃሴዎች ላይ የልጅዎን ስኬታማ ተሳትፎ ማረጋገጥ ነው። ስለዚህ፣ የልጅዎን በእነዚህ እንቅስቃሴዎች እና ቅንጅቶች ውስጥ

የልጅዎን የተግባር አቅሞችን መረዳት አስፈላጊ ነው። ብዙ ወይም አነስተኛ መረጃ እንደሚፈልጉት ማጋራት ይችላሉ። የልጅ እና ቤተሰብ ግምገማ (የተደረገው ግምገማ ላይ ምልክት ያድርጉ)፡

የዕለት ተዕለት ተግባራት-መሰረት ያደረጉ ቃለመጠይቆች (RBI) ወደ ክፍል II ክፍል ለ ላይ ይሂዱ

በዕለት ተዕለት ተግባራት የቤተሰብ መዝናናት ግምገማ መመዘኛ (SAFER) ወደ ክፍል II ክፍል ለ ይሂዱ

የ IFSP በየቀኑ የዕለት ተዕለት ተግባራት እና እንቅስቃሴዎች

ቤተሰቡ በቤተሰብ-የሚመራ ግምገማን አንቀበልም ብለዋል

በየቀኑ የዕለት ተዕለት ተግባራት እና እንቅስቃሴዎች ቀን:

የዕለት ተዕለት ተግባራት/እንቅስቃሴ

አሁን ምን እየተካሄደ ነው፣ ከማን እና የት? እንዴት እየሆነ ነው?

ከእንቅልፍ መንቃት በዚህ እንቅስቃሴ ወቅት ልጅዎ ከሌሎች ጋር እንዴት እየተግባባ እና እየተዛመደ ነው?

ልጅዎ ይሄንን እንቅስቃሴ በተሳካ መልኩ ለማከናወን እንዴት እየተማረ ነው?

በዚህ እንቅስቃሴ ወቅት የእሱ/የእሷ ፍላጎት ወይም መሻትን ለማሟላት ልጅዎ ምን ዓይነት

ባህሪያቶችን ያሳያል/ታሳያለች? ምን ያህል በራሱ/ሷ በገለልተኛነት ነገሮችን ይፈጽማል/ትፈጽማለች?

በደንብ እየተካሄደ ነው መልበስ

ዳይፐር/ሽንት ቤት መሄድ አንዳንድ አሳሳቢ ነገሮች

የምግብ ሰዓት/መክሰስ

ጨዋታ

በጣም ብዙ አሳሳቢ ነገሮች ሽግግሮች

በዚህ እንቅስቃሴ ላይ ከእሱ/ሷ ዕድሜ ክልል ላይ ያሉ ሌሎች ልጆች አንፃር ምን ያህል እሱ/ሷ ይወዳደራሉ?

ወደ ውጭ መውጣት ምን አዲስ ነገር ማየት ይፈልጋሉ?

የልጆች እንክብካቤ ስፍራ ጊዜ

ከቤተሰብ፣ ጓደኞች፣ ሌሎች ልጆች ጋር ያለው ጊዜ

የገላ መታጠቢያ ጊዜ

የመጽሐፍ ጊዜ

የማሸለብ/የመተኛት ጊዜ

ሌሎች፡

የዕለት ተዕለት ተግባራት/እንቅስቃሴ

አሁን ምን እየተካሄደ ነው፣ ከማን እና የት? እንዴት እየሆነ ነው?

ከእንቅልፍ መንቃት በዚህ እንቅስቃሴ ወቅት ልጅዎ ከሌሎች ጋር እንዴ እየተግባባ እና እየተዛመደ ነው?

ልጅዎ ይሄንን እንቅስቃሴ በተሳካ መልኩ ለማከናወን እንዴት እየተማረ ነው?

በዚህ እንቅስቃሴ ወቅት የእሱ/የእሷ ፍላጎት ወይም መሻትን ለማሟላት ልጅዎ ምን ዓይነት

ባህሪያቶችን ያሳያል/ታሳያለች? ምን ያህል በራሱ/ሷ በገለልተኛነት ነገሮችን ይፈጽማል/ትፈጽማለች?

በደንብ እየተካሄደ ነው መልበስ

ዳይፐር/ሽንት ቤት መሄድ አንዳንድ አሳሳቢ ነገሮች

የምግብ ሰዓት/መክሰስ

ጨዋታ

በጣም ብዙ አሳሳቢ ነገሮች ሽግግሮች

በዚህ እንቅስቃሴ ላይ ከእሱ/ሷ ዕድሜ ክልል ላይ ያሉ ሌሎች ልጆች አንፃር ምን ያህል እሱ/ሷ ይወዳደራሉ?

ወደ ውጭ መውጣት ምን አዲስ ነገር ማየት ይፈልጋሉ?

የልጆች እንክብካቤ ስፍራ ጊዜ

ከቤተሰብ፣ ጓደኞች፣ ሌሎች ልጆች ጋር ያለው ጊዜ

የገላ መታጠቢያ ጊዜ

የመጽሐፍ ጊዜ

የማሸለብ/የመተኛት ጊዜ

ሌሎች፡

Page 5: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የልጆች እና ቤተሰብ ግምገማ (ክፍል II፣ ክፍል ሐ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል II – የእኔ ልጅ እና ቤተሰብ ታሪክ ክፍል ለ – ግምገማ: የእኛ ቤተሰብ ግብዓቶች፣ ቅድሚያ የሚሰጣቸው፣ እና ስጋቶች

የቀደምት ጣልቃ ገብነት አንዱ ግብ ቤተሰቦች ለልጃቸው እንክብካቤ እንዲሰጡ እና የልጁን አቅም እና ፈተናዎች መግለጽ መቻልን እና ጨምሮ ራሳቸው በፈለጉት የቤተሰብ እና ማህበረሰብ አገልግሎት ላይ ግብዓቶች እንዳላቸው ማስቻል እና ልጃቸው እንዲያድግ እና እንዲማር እገዛ እንዲያደርጉ ማስቻል ነው።

የቤተሰብ ግብአቶች ሰዎችን፣ እንቅስቃሴዎችን፣ ፕሮግራሞች/ድርጅቶችን ጨምሮ ልጄ/ቤተሰቤ ድጋፍ የሚሰጡ ግብአቶች።

ከእርስዎ ጋር ቤት ውስጥ ማን አብሮ ይኖራል? ለቤተሰብዎ ማን ድጋፍ ይሰጣል? ይሄ አያቶች፣ አክስቶች፣ ጓደኞች፣ ቡድኖች/ድርጅቶች(የልጆች እንክብካቤ ማዕከል፣

WIC፣ የወላጅ ቡድን፣ የቤት ጎብኚዎች)፣ ዶክተሮች፣ ነርሶች ወዘተ የመሳሰሉትን ሊያካትት ይችላል።

ቤተሰብ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች

ለልጄ ያሉኝ ተስፋዎች እና ሕልሞች። በአሁኑ ሰዓት ለልጄ እና ለቤተሰቤ በጣም አንገብጋቢ ነገሮች።

በአጠቃላይ፣ የልጅዎ ጥንካሬ፣ ችሎታዎች፣ እና ዝንባሌዎች ምንድን ናቸው? በእርስዎ በየቀኑ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እና የዕለት ተዕለት ተግባራት ላይ በተደረገው ውይይት መሰረት በልጅዎ እና በቤተሰብ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?

የቤተሰብ ስጋቶች ስለ ልጄ ጤና እና ዕድገት ያሉኝ ስጋቶች። ለልጄ እና/ወይም ለቤተሰቤ የምፈልጋቸው ወይም የምሻው መረጃ፣ ግብአቶች፣ ድጋፎች።

የሚያስጨንቆት ነገር ምንድን ነው/ የሚችሉ ከሆነ ለመቀየር የሚፈልጓቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?

የማህበረሰብ ግንኙነት፡ የእርስዎ ቤተሰብ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የሚፈልግባቸው የሚመርጣቸው ግብአቶች/አገልግሎት መገናኛዎችን ይመልከቱ፡

በማህበረሰቡ ውስጥ ከሌሎች ልጆች ጋር ልጄ ሊጫወትበት የሚችልበት ቦታ

የሕፃናት እንክብካቤ ማዕከል

ጁዲ ማዕከል

አልባሳት፣ ምግብ፣ ወዘተ።

የቤተሰብ ድግፍ ትስስር/ቅድሚያ ትምህርት ቤት አጋሮች

የቤት ድጋፍ

የጤና ሕክምና፣ የእዕምሮ ሕክምና፣ እና/ወይም የጤና መድህን

የልጄ ምርመራ ወይም አካለስንኩልነት

ከሌሎች ቤተሰቦች ጋር ማውራት

የወላጅ ድጋፍ/ስልጠና/ተማጓች

ሌሎች፡

Page 6: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የልጆች እና ቤተሰብ ግምገማ (ክፍል II፣ ክፍል ሐ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል II – የእኔ ልጅ እና ቤተሰብ ታሪክ ክፍል ሐ – የግምገማ ማጠቃለያ: የአሁኑ የተግባር የዕድገት ደረጃዎች

በብቁነት ምዘና ሂደት ላይ፣ የልጅዎን ዕድገት በአምስት ጎራዎች ተመልክተናል። በልጅ እና ቤተሰብ ግምገማ ሂደት ላይ፣ በየቀኑ የሚዘወተሩ እንቅስቃሴዎች እና የዕለት ተዕለት ተግባራት ላይ ስለ ልጅዎ የተግባር ችሎታዎች መረጃዎችን ሰብስበናል። የልጆች የተግባር ችሎታዎች ከዕድገት ጉራዎች ጋር ይደራረባሉ ስለዚህ ሁሉንም የተግባር ችሎታዎች፣ ጥንካሬዎች፣ እና ፍላጎቶች ወደ ሦስት የተግባር የውጤት ቦታዎች ላይ እንዲያጠነጥኑ አድርገናል። ዕቅዳችን ከልጅዎ የዕድገት ጥንካሬ እና ዝንባሌዎች ጋር አብሮ እንዲሄድ ያገኘነው ነገር ማጠቃለያ ቀጥሎ ይቀርባል። የመረጃው ምንጭ ከእርስዎ ጋር ያደረግነው ውይይት፣ የዕለት ተዕለት ተግባራት ላይ ልጅዎን ማጥናት፣ የብቁነት ምዘናዎች፣ የልጅ እና የቤተሰብ ግምገማ እንቀስቃሴዎች፣ እና ከውጭ የተገኙ ዘገባዎችን ያካትታሉ።

በተጨማሪም፣ በጋራ፣ በእነዚህ ሦስት ቦታዎች ላይ ሌሎች ከእሱ/ሷ ዕድሜ ክልል ላይ ያሉ ልጆች ጋር በማወዳደር የልጅዎን ተግባራት ከግምት እናስገባለን እና እንለያለን። ይሄ የልጅዎን ዕድገት እና ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች ተሳትፎ ውስጥ ድጋፍ እንዲያደርጉ እንድናግዞት ይረዳናል እና ልጆች ከሜሪላንድ የእንቦቀቅላ እና ጨቅላ ሕፃናት ፕሮግራም ተሳትፎ ልጅዎ እንዴት እየተጠቀመ እንደሆነ ለመረዳት ያግዘናል።

ከብቁነት ምዘና (ክፍል I፣ ክፍል ለ) እና የልጅ እና የቤተሰብ ግምገማ (ክፍል II፣ ክፍል ሀ እና ለ) ጨምሮ፣ ይሄንን ማጠቃለያ ለማዘጀት ያገለገሉ፣ ማንኛውም ተጨማሪ ግምገማዎች፣ እና የተጠናቀቀበትን ቀን ያመላክቱ፡

ግምገማ፡

ቀን፡

ግምገማ፡

ቀን፡

ማስታወሻ: በሁሉም የዕድገት ጎራዎች ውስጥ የሚገኙ ጥንካሬዎች እና ፍላጎቶች የሚያካትቱት፥ የአዕምሮ አስተሳሰብ፣ መግባባት (መግለጽ እና ምላሽ መስጠት)፣ ማህበራዊ እና ስሜታዊ፣ ተስማሚ/ራሰገዝ፣ ቀላል ሞተር፣ እና ጠቅላላ ሞተር በዚህ ረገድ በተግባር ትኩረት ማግኘት አለባቸው፡

አወንታዊ ማህበራዊ ክህሎቶች እና ግንኙነቶች ማዳበር፣ ዕውቀት እና ክህሎቶችን መቅሰም እና መጠቀም፣ ፍላጎትን ለማሟላት ተገቢውን ባህሪ ማሳየት።

አወንተናዊ ማህበራዊ ክህሎቶችን እና ግንኙነቶችን ማዳበር፡ ይሄ ልጆች እንዴት ከጎናቸው ያሉ ሰዎች– ወላጆች፣ እንክብካቤ ሰጪዎች፣ ወንድሞች እና እህቶች፣ እና ሌሎች ትንሽ ሕፃናቶች ፊት በሚሆኑበት ሰዓት እንዴት እንደሚዛመዱ ይሳያል። ይሄ እንደ መግባባት፣ ስሜትን በተገቢው ሁኔታ መግለጽ እና የራስን ባህሪ መቆጣጠርን የመሳሰሉ የተለያዩ ክህሎቶችን ያካትታል። አወንተናዊ የማህበራዊ ግንኙነቶች መኖር ማለት ሕፃናት ልጆች እንዴት መግባባት እንዳለባቸው መመሪያዎችን መከተል አለባቸው ለምሳሌ የራስን ተራ መጠበቅ ወይም ማጋራት የመሳሰሉትን

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ ትናንሽ ልጆች

ዓይነት ነው። ልጁ በጣም የመጀመሪያ

ክህሎቶችን ይሳያል ሆኖም ግን በዚህ ቦታ ላይ

ቀጣዩን መሰረታዊ ወይም በዕድሜ የሚጠበቁትን ክህሎቶች አያሳይም።

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ በጣም ትናንሽ ልጆች ዓይነት ነው። በዚህ ቦታ ላይ

ከዕድሜው ጋር የሚመጥኑ ክህሎቶች ላይ ለመስራት እሱን/እሷን የሚያግዙ፣ አንዳንድ ብቅ የሚሉ

ወይም ወዲያውኑ የሚታዩ መሰረታዊ ክህሎቶችን

ልጁ እያሳየ ነው።

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ ትናንሽ ልጆች

ዓይነት ነው። ልጁ በእሱ/ሷ ዕድሜ

የሚጠበቀውን ክህሎቶች እየተጠቀመ አይደለም

ሆኖም ግን በዚህ ቦታ ላይ ለማዳበር ብዙ አስፈላጊ እና ቀጣዮቹን መሰረታዊ ክህሎቶች ይጠቀማል።

ልጁ አልፎ አልፎ በዕድሜው

የሚጠበቅበትን ክህሎቶች መጠቀም ያሳያል፣ ነገር

ግን አብዛኛዎቹ የእሱ/የእሷ ክህሎቶች በዕድሜ የሚጠበቁት

ዓይነት አይደሉም። ልጁ ልክ እንደ ወጣት ልጆች ብዙ ክህሎቶችን ያሳያል።

ልጁ በዕድሜው የሚጠበቅበት አብዛኛዎቹን

ክህሎቶችንን ያሳያል ነገር ግን በዚህ ቦታ ላይ በጣም በዕድሜ ካነሱት

ሕፃናት ጋር በትንሹ የሚመሳሰል ሊባል የሚችል አንዳንድ

ተግባራትን ማሳየትን ቀጥሏል።

ልጁ በዚህ ቦታ ላይ ከእሱ/ሷ

የምንጠብቃቸውን ክህሎቶች ያሳያል

ሆኖም ግን አንዳንድ አሳሳቢ ነገሮች አሉ።

ልጁ በዚህ ቦታ ላይ ከእሱ/ከእሷ ዕድሜ የምንጠብቃቸው ሁሉም ክህሎቶች

አሉት።

ልጁ ከመጨረሻው የጥንካሬ እና ፍላጎቶች ማጠቃለያ ጋር ሲነፃፀር ከቀና የማህበራዊ ስሜታዊ ዕድገቶች ጋር የተያያዙ ማንኛውም አዲስ ክህሎት ወይም ባህሪ አሳይቷል? አዎ አይ አልቀረበም

ክፍል II – የእኔ ልጅ እና ቤተሰብ ታሪክ ክፍል ሐ – የግምገማ ማጠቃለያ: የአሁኑ የተግባር የዕድገት ደረጃዎች (የቀጠለ)

ዕውቀት እና ክህሎቶችን መቅሰም እና መተግበር፡ ይሄ ማሰብ፣ መማር፣ ምክንያታዊ መሆን፣ ማስታወስ እና ችግሮችን የመፍታት ክህሎት፣ ልጆች ስለዓለማቸው ያላቸው ጠቅላላ ዕውቀት እንደ ከሞላ ጎደል፣ ቀላማት እና ቅርፆች፣ ታሪኮች እና መጽሐፍት፣ እና የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ላይ ይሄንን ዕውቀት መጠቀም ማለት ነው። ይሄ እንደ የመጀመሪያ ጊዜ ትምህርት መማር እና ዓለማቸውን እንዴት ልጆች እንደሚረዱ እና በትምህርት ቤት ውስጥ እና ከዚያም ሌላ ቦታ ላይ ስኬታማ ለመሆን የሚያስችሏቸውን ክህሎት እንዴት እንደሚቀስሙ ነው።

Page 7: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የልጆች እና ቤተሰብ ግምገማ (ክፍል II፣ ክፍል ሐ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ በጣም ትናንሽ ልጆች ዓይነት ነው። ልጁ በጣም

የመጀመሪያ ክህሎቶችን ይሳያል ሆኖም ግን በዚህ

ቦታ ላይ ቀጣዩን መሰረታዊ ወይም በዕድሜ የሚጠበቁትን ክህሎቶች

አያሳይም።

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ በጣም ትናንሽ ልጆች ዓይነት ነው። በዚህ ቦታ ላይ

ከዕድሜው ጋር የሚመጥኑ ክህሎቶች ላይ ለመስራት እሱን/እሷን የሚያግዙ፣ አንዳንድ ብቅ የሚሉ

ወይም ወዲያውኑ የሚታዩ መሰረታዊ ክህሎቶችን

ልጁ እያሳየ ነው።

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ ትናንሽ ልጆች

ዓይነት ነው። ልጁ በእሱ/ሷ ዕድሜ

የሚጠበቀውን ክህሎቶች እየተጠቀመ አይደለም

ሆኖም ግን በዚህ ቦታ ላይ ለማዳበር ብዙ አስፈላጊ እና ቀጣዮቹን መሰረታዊ ክህሎቶች ይጠቀማል።

ልጁ አልፎ አልፎ በዕድሜው የሚጠበቅበትን

ክህሎቶች መጠቀም ያሳያል፣ ነገር ግን

አብዛኛዎቹ የእሱ/የእሷ ክህሎቶች በዕድሜ የሚጠበቁት ዓይነት

አይደሉም። ልጁ ልክ እንደ ወጣት ልጆች ብዙ ክህሎቶችን ያሳያል።

ልጁ በዕድሜው የሚጠበቅበት አብዛኛዎቹን

ክህሎቶችንን ያሳያል ነገር ግን በዚህ ቦታ ላይ በጣም በዕድሜ ካነሱት

ሕፃናት ጋር በትንሹ የሚመሳሰል ሊባል የሚችል አንዳንድ

ተግባራትን ማሳየትን ቀጥሏል።

ልጁ በዚህ ቦታ ላይ ከእሱ/ሷ

የምንጠብቃቸውን ክህሎቶች ያሳያል

ሆኖም ግን አንዳንድ አሳሳቢ ነገሮች አሉ።

ልጁ በዚህ ቦታ ላይ ከእሱ/ከእሷ ዕድሜ የምንጠብቃቸው ሁሉም ክህሎቶች

አሉት።

ልጁ ከመጨረሻው የጥንካሬ እና ፍላጎቶች ማጠቃለያ ጋር ሲነፃፀር ከቀና የማህበራዊ ስሜታዊ ዕድገቶች ጋር

የተያያዙ ማንኛውም አዲስ ክህሎት ወይም ባህሪ አሳይቷል? አዎ አይ አልቀረበም

ፍላጎቶችን ለማሟላት ተገቢውን ባህሪ ማሳየት፡ ይሄ ልጆች እራሳቸውን መጠበቅ መቻላቸውን እና የሚያሻቸውን እና የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት ተገቢውን መንገድ እንደሚጠቀሙ ይሳያል። ይሄ የሚያጠቃልለው እንደ መብላት፣ መልበስ፣ ከአሻንጉሊቶች ጋር መጫወት፣ ምርጫዎችን ማድረግ፣ ከአንድ ቦታ ወደ አንድ ቦታ መሄድ፣ እንደዚሁም ችግሮች ወይም የሚፈልጉትን ለማግኘት ሲፈልጉ መዝግየት ካለ እንዴት ምላሽ እንደሚሰጡ ያሳያል። እንደዚሁም ልጆች አደገኛ ሊሆኑ የሚችሉትን ሁኔታዎች ላይ ያላቸው ግንዛቤ እና ምላሽ የሚሰጡበትን መንገድ ያሳያል። የመጨረሻ ግቡ የሚያደርገው እራስን በመቻል መቆም ነው።

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ በጣም ትናንሽ ልጆች ዓይነት ነው። ልጁ በጣም

የመጀመሪያ ክህሎቶችን ይሳያል ሆኖም ግን በዚህ

ቦታ ላይ ቀጣዩን መሰረታዊ ወይም በዕድሜ የሚጠበቁትን ክህሎቶች

አያሳይም።

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ በጣም ትናንሽ ልጆች ዓይነት ነው። በዚህ ቦታ ላይ

ከዕድሜው ጋር የሚመጥኑ ክህሎቶች ላይ ለመስራት እሱን/እሷን የሚያግዙ፣ አንዳንድ ብቅ የሚሉ

ወይም ወዲያውኑ የሚታዩ መሰረታዊ ክህሎቶችን

ልጁ እያሳየ ነው።

የልጁ ክህሎቶች የአብዛኛዎቹ ትናንሽ ልጆች

ዓይነት ነው። ልጁ በእሱ/ሷ ዕድሜ

የሚጠበቀውን ክህሎቶች እየተጠቀመ አይደለም

ሆኖም ግን በዚህ ቦታ ላይ ለማዳበር ብዙ አስፈላጊ እና ቀጣዮቹን መሰረታዊ ክህሎቶች ይጠቀማል።

ልጁ አልፎ አልፎ በዕድሜው

የሚጠበቅበትን ክህሎቶች መጠቀም ያሳያል፣ ነገር

ግን አብዛኛዎቹ የእሱ/የእሷ ክህሎቶች በዕድሜ የሚጠበቁት

ዓይነት አይደሉም። ልጁ ልክ እንደ ወጣት ልጆች ብዙ ክህሎቶችን ያሳያል።

ልጁ በዕድሜው የሚጠበቅበት አብዛኛዎቹን

ክህሎቶችንን ያሳያል ነገር ግን በዚህ ቦታ ላይ በጣም በዕድሜ ካነሱት

ሕፃናት ጋር በትንሹ የሚመሳሰል ሊባል የሚችል አንዳንድ

ተግባራትን ማሳየትን ቀጥሏል።

ልጁ በዚህ ቦታ ላይ ከእሱ/ሷ

የምንጠብቃቸውን ክህሎቶች ያሳያል

ሆኖም ግን አንዳንድ አሳሳቢ ነገሮች አሉ።

ልጁ በዚህ ቦታ ላይ ከእሱ/ከእሷ ዕድሜ የምንጠብቃቸው ሁሉም ክህሎቶች

አሉት።

ልጁ ከመጨረሻው የጥንካሬ እና ፍላጎቶች ማጠቃለያ ጋር ሲነፃፀር ከቀና የማህበራዊ ስሜታዊ ዕድገቶች ጋር የተያያዙ ማንኛውም አዲስ ክህሎት ወይም ባህሪ አሳይቷል? አዎ አይ አልቀረበም

Page 8: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የልጆች እና ቤተሰብ ውጤቶች (ክፍል III) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል III – የእኔ ልጅ እና ቤተሰብ ውጤቶች

የልጅ እና የቤተሰብ ውጤቶች ይሄ መረጃ በእርስዎ ቅድሚያ የሚሰጧቸው የእሱ/ሷ መማር እና ዕድገት መሰረት በየቀኑ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እና የሚዘወተሩ ነገሮች ላይ የልጅዎን ተሳትፎ

እንዲያግዙ ያግዞታል። ውጤታቸው ላይ የሚያተኩሩባቸው እንቅስቃሴዎች እንደ የልጅዎ መሻሻል መመዘኛ ያገለግላሉ ሆኖም ግን ከቡድንዎ ጋር የሚያደርጓቸው ብቸዋቹ እንቅስቃሴዎች አይሆንም።

የጨቅላ እና እምቦቀቅላ ሕፃናት ፕሮግራም ከልጆቻቸው ጋር ሁልጊዜ የሚግባቡ አዋቂዎችን ይደጋፋል። በልጅዎ ሕይወት ውስጥ ያሉ አዋቂዎች እንዴት በተሻለ

ሁኔታ ይማራሉ? (ማንበብ፣ ማድረግ፣ መስማት፣ ማየት)?

ውጤት # ውጤቶች ተግባራዊ፣ የሚመዘኑ፣ እና በየቀኑ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እና የሚዘወተሩ ነገሮች የተቀረጹ ናቸው።

የእኛ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎች/የሚዘወተሩ ነገሮች ላይ ማየት የምንፈልጋቸው ነገሮች

ምንድን ናቸው?

ይሄንን ማሳካታችንን በምን እናውቃለን? በየትኛው ጊዜ?

ስትራቴጂዎች

ይሄንን ውጤት ለማሳካት በአሁኑ ሰዓት ምን እየተደረገ ነው? ለመጀመር/ለመቀጠል የመጀመሪያዎቹ ስትራቴጂዎች ምንድን ናቸው?

ከዚህ ውጤት ጋር የሚያያዙ ተጨማሪ እና ተጋባራዊ የተደረጉ ስትራቴጂዎች በቀደምት ጣልቃ ገብነት ጉብኝቶች ላይ በጋር ከእርስዎ ጋር ይነደፋሉ።

ይሄ IFSP ውጤት የሚመልሰው:

ልጅዎ አወንተናዊ ማህበራዊ ግንኙነት ማዳበር

ልጅዎ ዕውቀት እና ክህሎቶችን መቅሰም እና መተግበር፡

ልጅዎ ፍላጎቶችን ለማሟላት ተገቢውን ባህሪ ማሳየት፡

የቤተሰብ ውጤት

የትምህርት ውጤቶች የተመለሱ (ዕድሜ 3 ወይም ከዛ በላይ ላሉት ያስፈልጋል)

ቋንቋ ቁጥር መሰረታዊ ትምህርት

የውጤት መሻሻል ግምገማ

የግምገማ ኮዶች፡ በትክክለኛ ሁኔታ የሚመጥነውን ኮድ ይምረጡ። ኮድ: ቀን፡ ፊርማዎች፡ አስተያየቶች፡

1- ተሳክቷል – አድርገነዋል!

2- በሂደት ላይ - ለውጥ እያመጣን ነው።

3- መዳበር አለበት - ለውጦችን እናድርግ።

a. ውጤትን መከለስ

b. አገልግሎት መቀየር

c. ሌሎች፡

4- ከአሁን ወዲያ አያስፈልግም – ሌላ ነገር ላይ እናተኩር።.

5- ተራዝሟል

Page 9: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የልጆች እና ቤተሰብ ውጤቶች (ክፍል III) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል IV – የእኛ ቀደምት ጣልቃገብነት ድጋፍ እና አገልግሎት

የቀድሞ ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶች ማጠቀለያ ድጋፎች እና አገልግሎቶች የሚወሰኑት ከተግባራዊ IFSP ውጤቶች ማዳበር በኋላ ነው። የተነደፉት በቤተሰብ እና ማህበረሰብ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ተግባራዊ ተሳትፎ በማድረግ

የልጆቻቸውን የመማር እና ዕድገት በማገዝ የቤተሰቦችን አቅም ለማጎልበት ነው። የቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶችን ማቅረብ ላይ ቀጥተኛ ሚና የሚጫወት እያንዳንዱ ኤጀንሲ እና

ግለሰብ የዚህን IFSP ውጤት ለማሳካት ቤተሰቡን የማገዝ ሃላፊነት አለበት።

ቀደሚ

አገል

ግሎ

ት ሰ

የቤተ

ሰብ

የአ

ገልግሎ

አስተ

ባባሪ፡

ቀደምት ጣልቃገብነት አገልግሎት

ጥልቀት ብዛት የአገልግሎት ቅንጅት ቆይታ

ግለሰብ

ቡድን

ምን ያህል ጊዜ? # ክፍለ ጊዜዎች # በአንድ ክፍለ ጊዜ ያለው

ደቂቃ

ቤት

ማህበረሰብ

ሌላ*

*ምክንያቱን ይናገሩ

የታቀደው የሚጀመርበ

ት ቀን፡

የታቀደው የሚጠናቀቅበ

ት ቀን፡

ግለሰብ

ቡድን

ቤት

ማህበረሰብ

ሌላ*

*ምክንያቱን ይናገሩ

የአገልግሎት ሰጪ ስም፡ የመገኛ አድራሻ፡

ግለሰብ

ቡድን

ቤት

ማህበረሰብ

ሌላ*

*ምክንያቱን ይናገሩ

የአገልግሎት ሰጪ ስም፡ የመገኛ አድራሻ፡

ግለሰብ

ቡድን

ቤት

ማህበረሰብ

ሌላ*

*ምክንያቱን ይናገሩ

የአገልግሎት ሰጪ ስም፡ የመገኛ አድራሻ፡

ግለሰብ

ቡድን

ቤት

ማህበረሰብ

ሌላ*

*ምክንያቱን ይናገሩ

የአገልግሎት ሰጪ ስም፡ የመገኛ አድራሻ፡

ግለሰብ

ቡድን

ቤት

ማህበረሰብ

ሌላ*

*ምክንያቱን ይናገሩ

የአገልግሎት ሰጪ ስም፡ የመገኛ አድራሻ፡

የቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎት(ቶች) መስጠት ውይይት:

*አንድ የቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎት በተፈጥሮአዊ አከባቢ ላይ የማይሰጥ ከሆነ፣ በተፈጥሮ አከባቢ ውስጥ ውጤቶች እንደማይሳኩ በ IFSP ቡድን ለተወሰነው ውሳኔ ምክንያቱ ምንድን ነው?

አይነስውር/ማየት የተሳናቸው ወይም ደንቆሮ/መስማት ለተሳናቸው ልጆች አገልግሎቶች

ስለ ሜሪላንድ የአይነስውራን ትምህርት ቤት መረጃ ለወላጆች ቀርቧል? አዎ አይ አልቀረበም

ስለ ሜሪላንድ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት መረጃ ለወላጆች ቀርቧል? አዎ አይ አልቀረበም

Page 10: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

ከ 3 ዓመት በፊት ሽግግር (ክፍል V፣ ክፍል ሀ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል V – የልጄ የሽግግር ዕቅድ ክፍል ሀ – ሽግግሮችን መለየት

ሽግግሮች በቀደምት ጣልቃገብነት አገልግሎቶች ላይ በቤተሰብ ተሳትፎ ይከናወናሉ። አንዳንዶቹ ኢመደበኛ ናቸው፣ ልክ እንደ ከሆስፒታል መልስ ወደ ቤት፣ ወይም ወደ አዲስ የሕፃናት እንክብካቤ መስጫ፣ ወይም ወላጆች አዲስ ሥራ ሲጀምሩ ዓይነት ያለ ሽግግር። እንደዚሁም ሽግግሮች ከቀደምት ጣልቃገብነት መውጣት እና በማህበረሰቡ ወይም በትምህርት ቤት ላይ የሚገኝ ሌላ ፕሮግራም ላይ እንደ መግባት ማለት ነው። የእርስዎ IFSP ቡድን ሁሉም ዓይነት የተሳለጡ ሽግግሮች ላይ

ሊያግዞት ይችላሉ።

ሽግግር ተለይቷል፡

ከ 3 ዓመት በፊት ሽግግር ቀጥል ወደ ሽግግር ማቀጃ ማስታወሻ/የወደፊት እርምጃዎች

በ 3 ዓመት ላይ ሽግግር

የሽግግር ዕቅድ የስብሰባ ቀን (33 ወራት መሆን አለበት):

የሽግግር ዕቅድ ስብሰባው ልጁ 33 ወራት ዕድሜ ከሞላው በኋላ ለተደረገ፣ ማብራሪያ የሚሰጠውን ከታች የተቀመጠውን ምላሽ ምልክት ያድርጉ። (አንዱ ላይ ብቻ ምልክት ያድርጉ።)

ቤተሰብ ለማግኘት የተሞከረው ሙከራ አልተሳካም

ልጁ 31.5 ወራት ዕድሜ ወይም ከዛ በኋላ ነው የተመራው

ቤተሰብ ስብሰባውን ለሌላ ቀን እንዲዞር ወይም እንዲራዘም ጠይቋል

የሽግግር ማቀጃ ስብሰባው ከልጁ ሦስት ዓመት ልደት በፊት ምንም ያልተከናወነ ከሆነ፣ ማብራሪያ የሚሰጠው ከታች የተቀመጠው ምላሽ ላይ ምልክት ያድርጉ። (አንዱ ላይ ብቻ ምልክት ያድርጉ።)

ቤተሰብ ለማግኘት የተሞከረው ሙከራ አልተሳካም

ልጁ 34.5 ወራት ዕድሜ ወይም ከዛ በኋላ ነው የተመራው

ቤተሰብ በስብሰባው ላይ መሳተፍ አልፈቀደም

ሌላ: ሌላ:

ለቅድመ ትምህርት ልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶች ብቁነት ከግምት ማስገባት (ክፍል ለ)

ወላጆች ክፍል ለ ብቁነትን ከግምት ለማስገባት ይፈልጋሉ

ወላጆች ክፍል ለ ብቁነትን ከግምት ለማስገባት አይፈልጉም

የመጀመሪያው IEP ብቁነት የመወሰኛ ስብሰባ ውጤቶች (የሚሞላው በልዩ ትምህርት ሠራተኞች ነው)

ልዩ ትምህርት ሠራተኛ: ይሄንን ክፍል በመሙላት እና ወደ ክፍል ሐ ውሂብ ማስገቢያ ወዲያውኑ ከመጀመሪያው የ IEP የብቁነት መወሰኛ ስብሰባ በኋላ ያስረክቡ።

የመጀመሪያውን IEP ብቁነት መወሰኛ ስብሰባ ውጤቶችን የሚያመላክተውን ዓረፍተሐሳብ ላይ ምልክት ያድርጉ።

ልጁ ለተከታታይ አገልግሎት ብቁ ነው ተብሎ የሚወሰነው በ IFSP ወይም ቅድመ ትምህርት ልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶች በ IEP በኩል ሲሆን ነው።

ልጁ ለተከታታይ አገልግሎት ብቁ አይደለም ተብሎ የሚወሰነው በ IFSP ወይም ቅድመ ትምህርት ልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶች በ IEP በኩል ሲሆን ነው።

ቀጥል ወደ ሽግግር ማቀጃ ማስታወሻ/የወደፊት እርምጃዎች

ከ 3 ዓመት በኋላ ሽግግር

የሽግግር ዕቅድ ስብሰባ ቀን፡

የሽግግር ማቀጃ ስብሰባው ልጁ ብቁ መሆን ሳይችል ከ 90 ቀን በኋላ ከተደረገ ነው፣ ማብራሪያ የሚሰጠው ከታች የተቀመጠው ምላሽ ላይ ምልክት ያድርጉ። (አንዱ ላይ ብቻ ምልክት ያድርጉ።)

ቤተሰብ ለማግኘት የተሞከረው ሙከራ አልተሳካም

ቤተሰብ ስብሰባውን ለሌላ ቀን እንዲዞር ወይም እንዲራዘም ጠይቋል

የሽግግር ማቀጃ ስብሰባው ልጁ ብቁ መሆን ሳይችል ከመቅረቱ በፊት ካልተደረገ፣ ማብራሪያ የሚሰጠው ከታች የተቀመጠው ምላሽ ላይ ምልክት ያድርጉ። (አንዱ ላይ ብቻ ምልክት ያድርጉ።)

ቤተሰብ ለማግኘት የተሞከረው ሙከራ አልተሳካም

ቤተሰቡ ከ90-ቀን ጊዜ ገደብ በፊት IEP አገልግሎቶችን መርጧል

ቤተሰብ በስብሰባው ላይ መሳተፍ አልፈቀደም

ሌላ: ሌላ:

ለልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶች ከግምት ማስገባት (ክፍል ለ)

የልጁ 4ኛ ልደት በዓል በኋላ የትምህርት ዓመቱ መጀመሪያ በፊት:

ወላጆች በ IEP በኩል የቅድመትምህርት ልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ከግምት ለማስገባት ይፈልጋሉ።

ወላጆች በ IEP በኩል የቅድመትምህርት ልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ከግምት ለማስገባት አይፈልጉም።

የልጁ 4ኛ ልደት በዓል በኋላ የትምህርት ዓመቱ መጀመሪያ ላይ:

ወላጆች በ IEP በኩል የቅድመትምህርት ልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ከግምት ለማስገባት ይፈልጋሉ።

ወላጆች በ IEP በኩል የቅድመትምህርት ልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶችን ከግምት ለማስገባት አይፈልጉም።

ቀጥል ወደ ሽግግር ማቀጃ ማስታወሻ/የወደፊት እርምጃዎች

Page 11: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

3 ዓመት ላይ ሽግግር (ክፍል V፣ ክፍል ሀ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል V – የልጄ የሽግግር ዕቅድ ክፍል ለ – የሽግግር ዕቅድ

ሽግግር ማቀጃ ማስታወሻ/የወደፊት እርምጃዎች

የማህበረሰብ አገልግሎቶች

ቤተሰቡ ወደ ማህበረሰባዊ አገልግሎቶች እየተመራ ነው? አዎ አይ አዎ ከሆነ፣ የሚመለከታቸው አገልግሎትችን ምልክት ያድርጉ።

ዕድገት/ሕክምና/ጤና የልጆች እንክብካቤ/ማበልፀጊያ የቤተሰብ ድጋፍ

የዕድገት ቴራፒዎች

(ከክፍል ሐ እና ክፍል ለ ውጪ)

መገልገያዎች/መሳሪያዎች

የቤት የጤና እንክብካቤ

ክትባት

የአዕምሮ ጤና ሕክምና

ቀዳሚ የጤና እንክብካቤ

ሴቶች፣ ሕፃናት፣ እና የልጆች ፕሮግራም (WIC)

ካምፖች

የተፈራረቀ ጅማሬ

የቤተሰብ ማቆያ ማዕከል

ስፔሻላይዝድ የልጆች እንክብካቤ

ቀዳሚ ጅማሬ

ለቅድመ ትምህርት ቤት ልጆች ለወላጆች መመሪያ

(HIPPY)

ጁዲ ማዕከል

የጨዋታ ቡድን

የመዋዕለ ሕፃነት ፕሮግራም: የሕዝብ

የግል

የመዝናኛ ፕሮግራም

የቤተሰብ ድጋፍ ሰጪ ማዕከል

የቤተሰብ ድጋፍ አውታረመረብ/ቅድመ ትምህርት ቤት አጋሮች

የቤት ውስጥ ጉብኝት ፕሮግራም (እባክዎ ይጥቀሱ):

የወላጅ ትምህርት

ድጋፍ ሰጪ ቡድን

ሌላ:

ሌሎች የማህበረሰብ አገልግሎቶች

ሽግግር ማቀጃ ማስታወሻ/የወደፊት እርምጃዎች

እንቅስቃሴዎች የጊዜ ገደቦች ሃላፊነት የሚወሰድ ግልሰብ(ቦች)

Page 12: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የ IFSP አገልግሎቶችን የመቀጠል ወይም የማቋረጥ ስምምነት (ክፍል VI) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል VI – የወላጅ ስምምነት (ከሦስት ዓመት በፊት ወይም ላይ) የቤተሰብ ምርጫ: የ IFSP አገልግሎቶችን የመቀጠል ወይም የማቋረጥ ጥያቄ ላይ ስምምነት

ቤተሰቦች ምርጫ አላቸው

• እኔ/እኛ ዓመታዊ ማሳወቂያ ቅጂ፣ “A Family Guide to Next Steps When Your Child in Early Intervention Turns 3 –

Families have a choice.” ተቀብለናል።

• እኔ/እኛ የአካለስንኩልነት ያለባቸው ግልሰቦች ትምህርት አዋጅ (IDEA) መሰረት በየግል የሆነ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) በኩል ያለውን

የሚሰጠው የቀደምት ጣልቃገብነት አገልግሎቶች እና IDEA ስር የግል የትምህርት ፕሮግራም (IEP) በኩል የሚቀርበው የቅድመ ትምህርት ልዩ ትምህርት መካከል ያለውን ልዩነት እንድናውቅ ተደርገናል።

• እኔ/እኛ የእኔ/የእኛ ልጅ የአሁኑ IFSP እንዳለው እና የእኔ/የእኛ ልጅ በ IDEA ስር እንደ ልጅ ለቅድመ ትምህርት ቤት ብቁ ሆኖ እንደተገኘ ተረድተናል።

• እኔ/እኛ የእኔን/የእኛን በ IFSP በኩል የቀደምት ጣልቃገብነት አገልግሎቶችን ለማግኘት በ IFSP አማራጭ ወይም በ IEP በኩል የመጀመሪያ ልዩ የትምህርት ቅድመ ትምህርት አገልግሎቶች የማስጀመር መካከል የመምረጥ መብት እንዳለን ተነግሮናል።

• እኔ/እኛ ለኔ/ለእኛ ልጁ በ IEP በኩል አገልግሎቶችን ለማግኘት እና IFSP አገልግሎቶችን ለማቋረጥ እኔ/እኛ የመረጥን እንደሆነ፣ የኔ/የእኛ ልጅ

እና ቤተሰብ በ IFSP በኩል ከአሁን ወዲያ የብቁነት ተቀባይነት አንደማይኖረን ተረድተናል።

• እኔ/እኛ የኔ/የእኛ ልጅ በ IFSP በኩል አገልግሎቶችን ለማግኘት እና በማንኛውም ጊዜ ላይ በ IFSP በኩል እኔ/እኛ የቀደምት ጣልቃገብነት

አገልግሎቶች ላይ ተሳትፎን እናቋርጣለን እና በ IEP በኩል ልዩ ቅድም ትምህርት ቤት አገልግሎቶችን ለማስጀመር እንደመረጥን ተረድተናል።

• እኔ/እኛ የአካባቢው መሪ ኤጀንሲ በ IEP በኩል አገልግሎቶች እስኪጀመሩበት ቀን ድረስ በተራዘመው IFSP አማራጭ መሰረት IFSP

አገልግሎቶችን ማቅረቡን እንዲቀጥል እንደሚጠበቅበት ተረድተናል። ሆኖም ግን፣ እኔ/እኛ የ IEP አማራጭ የመረጥን ከሆነ ነገር ግን በ IEP

ቡድን የተዘጋጀው IEP ውስጥ የሚቀርበውን ልዩ ትምህርት እና ተዛማጅ አገልግሎቶች ላይ ለመስማማት ፍቃደኛ ካልሆንን፣ እኔ/እኛ IFSP አገልግሎቶች እንደሚቋረጡ ተረድተናል።

• እኔ/እኛ የኔ/የእኛ ስምምነት መሰረት በገዛ ፍቃዳችን እንደሆነ እና እኔ/እኛ በማንኛውም ጊዜ ስምምነታችንን መሻር እንደምንችል እናውቃለን።

የቤተሰብ ምርጫ

አንድ ሳጥን ብቻ ይምረጡ።

እኔ/እኛ ከልጁ ሦስተኛ ዓመት ልደት በኋላ በ IFSP በኩል በኔ/እኛ ልጅ እና ቤተሰብ ላይ የቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶች መቀጠል ላይ ተስማምተናል።

እኔ/እኛ 3 ዓመት ላይ በ IFSP በኩል ለእኔ/ለእኛ ልጅ እና ቤተሰብ የቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶች እንዲቋረጥ ጠይቀናል።

የወላጅ(ጆች)/አሳዳጊ/ምትክ እናት ፊርማ ቀን

የወላጅ(ጆች)/አሳዳጊ/ምትክ እናት ፊርማ ቀን

Page 13: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

IDEA ስምምነት (ክፍል VII፣ ክፍል ሀ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል VII – ማረጋገጫዎች ክፍል ሀ - IDEA ስምምነት

ማረጋገጫ(ዎች)

የወላጅ/አሳዳጊ/ምትክ እናት ስምምነት

• እኔ/እኛ ይሄ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) በሚዘጋጅበት ወቅት የመሳተፍ ዕድል ተሰጥቶናል እና ስለ IFSP ስብሰባ ምክንያታዊ የሆነ ማስታወሻ ተሰጥቶናል።

• እኔ/እኛ በዚህ ፕሮግራም ስር Parental Rights፡ Maryland Procedural Safeguards Notice እና ስለ ሜሪላንድ የቀደምት ጣልቃገብነት ፕሮግራም የቤተሰብ መመሪያ መጽሐፍ የተባለውን በመቀበል የእኔን/የእኛን የወላጆች መብት እንድናውቀው ተደርጓል:

• የቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶች በ IFSP ውስጥ እንደተገለጸው ይሰጣል። እኔ/እኛ ቢያንስ በእያንዳንዱ ስድስት (6) ወራት ውስጥ IFSP ግምገማ እንደሚያደርግ ተረድቼአለሁ።

• እኔ/እኛ የእኔ/የእኛ ስምምነት በገዛ ፍቃዳችን እንደሆነ እና እኔ/እኛ በማንኛውም ጊዜ ስምምነታችንን መሻር እንደምንችል እናውቃለን።

• እኔ/እኛ በቤተሰቦች የትምህርት መብቶች እና የግላዊነት አዋጅ (FERPA) መሰረት ያለ እኔ/እኛ ፊርማ እና በጽሁፍ የተሰጠ ስምምነት በስተቀር የእኛ የፋይል መዝገብ ለሕዝብ እንደማይወጣ እንረዳለን። ይሄ ሕግ በቀደምት ጣልቃ ገብነት ስርዓት ውስጥ ለሚሳተፉ ኤጀንሲዎች የቀደምት ጣልቃ ገብነት መዝገቦችን ማጋራትን ይፈቅዳል።

• እኔ/እኛ በመላው ግዛት ውስጥ በሚገኝ የመረጃ ቛት በኩል የሕዝብ ኤጀንሲው መረጃ እንደሚያስገባ እንረዳለን። የግሮግራሞች ፈንድ ለማግኘት በተገቢው ሁኔታ ከሜሪላንድ ግዛት የትምህርት መምሪያ (MSDE) እና ሌሎች የግዛቱ ኤጀንሲዎች በኩል የመረጃ ቛቱ እንደሚገለገሉበት እንረዳለን።

• እኔ/እኛ ስለ IFSP ቡድን ውሳኔ(ዎች) በተመለከተ በእኔ/በእኛ የመጣንበት አገር ቋንቋ ወይም በሌሎች የመግባቢያ ዘዴዎች መሰረት እንድናውቅ ተደርገናል።

• ይሄ ዕቅድ ለእኔ/ለእኛ ልጅ እኛ ቤተሰብ አስፈላጊ የሆኑ ውጤቶችን ያንፀባርቃል።

• እኔ/እኛ ዕቅዱን እና የቤተሰብ መብቶችን ተረድተናል እና IFSP ን እንዲተገበር ፈቃድ ሰጥተናል።

የወላጅ(ጆች)/አሳዳጊ/ምትክ እናት ፊርማ ቀን

Page 14: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

የሕክምና ድጋፍ ስምምነት (ክፍል VII፣ ክፍል ለ) - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

ክፍል VII – ማረጋገጫዎች ክፍል ለ - የሕክምና ድጋፍ (MA) ስምምነት

ማረጋገጫ(ዎች)

የወላጅ/አሳዳጊ/ምትክ እናት ስምምነት

ከቤተሰብ የትምህርት መብቶች እና የግላዊነት አዋጅ (FERPA) እና የአካለ ስንኩልነት ላለባቸው ግልሰቦች የትምህርት አዋጅ (IDEA) ጋር በሚያያዝ መልኩ ለሜሪላንድ ዲፓርትመንት ኦፍ ሐልዝ MDH)፣ የሕክምና ድጋፍ (MA) ፕሮግራም ለሚያስተዳድረው የግዛቱ ኤጀንሲ የልጆቻቸውን የግል መለያ መረጃ ለክፍያ እንዲመች አገልግሎት ሰጪ ድርጅቱ መረጃዉን ከማውጣቱ በፊቱ የወላጅ ስምምነት መኖር አለበት። ስምምነቱን በማድረግ፣ የሕዝብ ኤጀንሲው ለልጅዎ የቀረበውን አገልግሎት ለመክፈል የልጅዎን ሚዲክኤድ መረጃ እንደሚወሰድ እንደሚረዱ እና እንደሚስማሙ በጽሁፍ በማቅረብ ይስማማሉ።

ለልጅዎ የቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶችን ለመስጠት፣ አገልግሎት ሰጪው እነዚህን አያደርግም፡

• ልጅዎ IDEA ስር አገልግሎቶችን እንዲቀበል በግዛቱ MA ፕሮግራም ውስጥ እንደሚዘገቡ ወይም እንዲቀላቀሉ ይጠበቅቦታል፥

• የተሰጡ አገልግሎቶች ላይ ጥያቄ ሲነሳ የሚወጡ ወጪዎች ቅንስናሾች ወይም በጋር መክፈል የመሳሰሉ ወጪዎችን ከኪስዎ እንደሚከፍሉ ይጠበቅቦታል፥

• በሕክምና ድጋፍ ስር ያሉትን የልጅዎን ጥቅማጥቅሞች ይጠቀሙ ያንን መጠቀም ይሄንን የሚያስችል ከሆነ፡ o ያለውን የሕይወት ጊዜ ሽፋንን ወይም ማንኛውም ሌላ በመድህን የታየዘ ጥቅማጥቅምን የሚቀንስ ከሆነ፣ o በሕክምና ድጋፍ መሸፈን የነበረባቸው አገልግሎቶች ቤተሰብዎ የተከፈለ እንደሆነ እና እነዚህ ልጅዎ ከትምህርት ቤት ውጪ ለሆነበት ጊዜ

የሚያስፈልጉ ከሆነ፣ o አረቦኖችን የሚጨምር ከሆነ ወይም ጥቅማጥቅሞችን ወይም የመድህን ሽፋን መቋረጥን የሚያስከትል ከሆነ፣ ወይም o በጠቅላላው የጤና ጋር ተዛማጅ የሆኑ ወጪዎች መሰረት፣ የቤት እና የማህበረሰብ ላይ የተመሰረቱ የክፍያ ነፃ የመሆን የብቁነትን መብትን አደጋ

ውስጥ የሚጥል ከሆነ።

በማንኛውም ጊዜ ላይ ከግዛቱ የሕክምና ድጋፍ ፕሮግራም ላይ የልጅዎን የግል መለያ መረጃ ማውጣት ላይ ያሎትን ስምምነት የመሰረዝ መብት አሎት። የልጅዎን የግል መለያ መረጃ ማጋራት ላይ ያላችሁን ስምምነት ከአገልግሎት ሰጪው ኤጀንሲ የምታነሱት ከሆነ፣ የአገልግሎት ሰጪው ለወላጁ ያልምንም ክፍያ ለልጅዎ የሚያስፈልጉትን አገልግሎቶች የማቅረብ ሃላፊነቱን አይሽርም።

ልጁ ለ MA ብቁ ነው? አዎ አይ ኤም ኤ ቁጥር:

• እኔ ለቀደምት ጣልቃ ገብነት አገልግሎቶች የመዝገብ ማስተዳደር እና የአገልግሎት አስተባባሪው(ዎች) በ ዚህ IFSP ላይ እንደተጠቀሰው እንደ MA አገልግሎት አስተባባሪ(ዎች) (COMAR 10.09.40) ሊሾሙ እንደሚችሉ እስማማለሁ። እኔ የልጄን MA አገልግሎት አስተባባሪ ለመምረጥ ምንም ጫና እንደሌለብኝ አውቃለሁ። በዚህ ጊዜ ላይ፣ የሚከተሉትን የአገልግሎት አስተባባሪ(ዎችን) ተቀብያለሁ፡

MA የአገልግሎት አስተባባሪ ስም፡

MA የአገልግሎት አስተባባሪ ስም፡

• ለወደፊቱ የ MA አገልግሎት አስተባባሪ መቀየር የምፈልግ እንደሆነ፣ ለውጡን ለማድረግ የቀደምት ጣልቃ ገብነት ፕሮግራም ላይ መደወል እንደምችል አውቃለሁ።

• የዚህ አገልግሎት ዓላማ ለሚያስፈልጉት የሕክምና፣ የማህበረሰባዊ፣ የትምህርት፣ እና ሌሎች አገልግሎት ላይ ተደራሽነትን ማግኘት ላይ ድጋፍ መስጠት እንደሆነ አውቃለሁ።

• የሕክምና ድጋፍ ጥቅማጥቅሞችን ለማግኘት ለግዛቱ የሕክምና ድጋፍ ፕሮግራም የልጄን የግል መለያ መረጃ ለአቅራቢው ድርጅት ለመስጠት ስምምነቴን እስጣለሁ።

• ከልጄ IFSP ግቦች ትግበራ ጋር የሚያያዙ የአገልግሎት ማስተባበር እንዲሁም ከጤና ጋር የሚያያዙ አገልግሎቶች ለሚያያዙ ወጪዎችን ከሜዲኬድ እንዲያወራርድ ለአገልግሎት ሰጪው ድርጅት ፈቃዴን ሰጥቼአለሁኝ።

• የMA ፈንዶችን አገልግሎት ሰጪው ኤጀንሲ እንዲነካ የማልፈቅድ ከሆነ፣ የአገልግሎት ሰጪው ለወላጁ ያለምንም ክፍያ ለልጅዎ የሚያስፈልጉትን አገልግሎቶች የማቅረብ ሃላፊነቱን አንደማይሽር አውቃለሁ።

• ይሄ አገልግሎት ለሌሎች MA ጥቅማጥቅሞች የልጄን ብቁነት እንደማይነካ ወይም እንደማይገድብ አውቃለሁ። እንደዚሁም ከአንድ በላይ ዓይነት ለሆነ MA እሱ/እሷ ብቁ ከሆኑ ልጄ ተመሳሳይ ዓይነት የመዝገብ አስተዳዳር ሊቀበል እንደማይችል አውቃለሁ።

የወላጅ(ጆች)/አሳዳጊ/ምትክ እናት ፊርማ ቀን

ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

ቅድሚያ የተፃፈ ማስጠንቀቂያ

Page 15: የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)...የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP) የልጅ ስም:

የሜሪላንድ ግላዊ የቤተሰብ አገልግሎት ዕቅድ (IFSP)

የልጅ ስም: የመታወቂያ ቁጥር: IFSP ስብሰባ ቀን:

ቅድሚያ የተፃፈ ማስታወቂያ - የተሻሻለው 6/18/18 MD IFSP 10/1/18

የስብሰባው ዓላማ የታቀደ እርምጃ(ዎች) እና/ወይም ተቀባይነት ያላገኙ

ያለመሳተፍ አቋም ምክንያቶች (አንድ ይምረጡ።)

(ሁሉም የሚመለከተው ላይ ምልክት ያድርጉ።)

(አንድ ይምረጡ ለ መቀጠል፣ መቀየር፣ወይም ወይም IFSP ለማቋረጥ።)

ተሳትፎ ያልተደረገበት ቀን፡

ጊዜያዊ

የመጀመሪያ IFSP

ስድስት ወራት ግምገማ

ሌላ ግምገማ

ዓመታዊ ግምገማ

IFSP ጀምር

IFSP ቀጥል

IFSP ቀይር (ሁሉም የሚመለከተው ላይ ምልክት

አድርግ።)

አገልግሎት መጨመር

አገልግሎት መጨመር

አገልግሎት መቀየር

አገልግሎት መጨረስ

ውጤቶችን ማከል/መቀየር

የሽግግር ዕቅድ-3 ዓመት ላይ

የሽግግር ዕቅድ-3 ዓመት በኋላ

IFSP መጨረስ (የተመረጠ ከሆነ፣ “ያለመሳተፍ አቋም

ምክንያቶችን” ክፍልን ይሙሉ።)

ብቁ እንዳልሆነ ተወስኗል-የማጣሪያ ብቻ (ከውልደት እስከ 3)

ብቁ እንዳልሆነ ተወስኗል-ልጅ መቼም ብቁ አይሆንም (ከውልደት እስከ 3)

ለማግኘት የተደረጉ ሙከራዎች ስኬታማ አልነበሩም (ከውልደት– 4 ዓመት)

የቤተሰብ ለቆ መውጣት (ከውልደት–4 ዓመት)

ከሦስት ዓመት ከመድረስ በፊት IFSP ማጠናቀቅ (ከውልደት እስከ 3)

ሽግግር በ ሦስት ዓመት ላይ-IFSP ላይ የማይቀጥል (ከውልደት እስከ 3)

ሽግግር ከሦስት ዓመት በኋላ (ዕድሜ3–ዕድሜ 4)

ከሦስት ዓመት በኋላ IFSP ማጠናቀቅ (ዕድሜ 3–ዕድሜ 4)

ከ 4ኛ ልደት በዓል በኋላ ቀጥሎ የሚመጣው የትምህርት ዓመት ላይ ሽግግር

ሌላ ግዛት ላይ ተዘዋውሯል (ውልደት–4 ዓመት)

የግዛቱ ስም፡

ከግዛት የለቀቀ (ውልደት–4 ዓመት)

በሞት መለየት (ከውልደት–4 ዓመት)

ታሳቢ የተደረጉ እና/ወይም ተቀባይነት ያጡ እርምጃ(ዎች) ማብራሪያ እና ለእያንዳንዱ እርምጃ ገለፃ:

የወላጆች መብቶች - ሜሪላንድ የፕሮሲጀር ጥበቃ ማስታወቂያ

ዓባሪ የተደረገው “Parental Rights-Maryland Procedural Safeguards Notice,” ላይ እንደተገለጸው ሽምግልና የመጠየቅ መብት ወይም ከቀረበው እርምጃ(ዎች) እና/ወይም ተቀባይነት ካጡ ወላጆች የማይስማሙ ከሆነ የቅሬታ ፍትህ ሂደት ማቅረብ መብት፣ እና ለግዛቱ ቅሬታ የማቅረብ መብት ጨምሮ የዕድገት መዘግየት/አካለስንኩልነት ያለበት ልጁ ወላጆች አንዳንድ የፕሪሲጀር ጥበቃዎችን የማግኘት መብት አላቸው።

የ “Parental Rights–Maryland Procedural Safeguards Notice” ቅጂ ለወላጅ(ጆች) ተሰጥቷል

ወላጅ(ጆች) ሌላ ቅጂ አልተቀበሉም

የቤተሰብ ድጋፍ አገልግሎቶች

የአካባቢው የቤተሰብ ድጋፍ አውታረመረብ/ቅድመ ትምህርት ቤት አጋሮች መረጃ:

በመላው ግዛት ውስጥ ከክፍያ ነፃ የቤተሰብ ድጋፍ አገልግሎቶች መረጃ መስመር: 1-800-535-0182 የሜሪላንድ የግዛት ትምህርት መምሪያ አገልግሎት፣ የልዩ ትምህርት/ቀደምት ጣልቃገብነት አገልግሎቶች ክፍል