New Year - Demera 2002

10
ዕዕዕ ዕዕዕ ዕዕዕዕዕ ዕዕዕ ዕዕዕ!

Transcript of New Year - Demera 2002

Page 1: New Year - Demera 2002

ዕንቁ

ጣጣሽ

አንክዋን

ደህና

መጣሽ!

መልክ

ቅላጼ

ብርሃ ነ

አይምሮ

Page 2: New Year - Demera 2002

ዕንቁ፣ጣጣሽ

ሰው በበቀለበት ፣ በዛች በጥንት ምድርሽ ዕልፍ አዕላፍ ጊዜ ስትመላለሽ፤

ቢያከብሩሽ ቢዘክሩሽ ፣ ባይነጋም ሌሊትሽ፣

እንዳይሆን ነው ዕንቁ ፣ አዲስ ነሽ ያሉሽ ፣   ያልሰሙ ያላዩ ፣ የኔን ቤት ጣጣሽ፤

እስኪ ይሁን ይሁነው ፣ እንኩዋን ደህና መጣሽ፡

እኔም እንደ ስዉ፣ ዛሬም ልበልሽ።

Page 3: New Year - Demera 2002

ዕንቁ፣ጣጣሽ

  ሲያልፍ ዋዛ እንዲሉ፣ እስኪያልፍ ያለፋል ነው፣

መድረሻው እንደሆን ፣ ሁሉም ላይ አንድነው፣

እንደ አደይ አበባው እንደ ያንዳንዱ ፍሬው።

Page 4: New Year - Demera 2002

ዕንቁ፣ጣጣሽ

…ምነው ብታፈኪን እንደ ዓደይ አበባሽ

Page 5: New Year - Demera 2002

ዕንቁ፣ጣጣሽ

መስቀለ- ደመራው ፈሩን እስኪያሳየን፣

ብርሃነ- አይምሮው እስኪከስትልን፣

መልክተ- ቅላጼው አስኪገለጽልን፣

እንግድያው ፣ ወዳጄ ፣ በየመንገዳችን፣መልካም-ጤና- ስላም፣ይሁን...ዓመታችን።

Page 6: New Year - Demera 2002

ዕንቁ፣ጣጣሽ

Page 7: New Year - Demera 2002

ደመራእንቁ፣ ጣጣሽ...ሄደች...ደመራው ደረሰ፣እኛ ተኛንበት ....................እየገሰገስ።

እረ ተንጎዳአጎድ ፣ መላ ፈልግ... ወዳጅ ...ችቦህን አከማች ከሜዳውም ከደጅ

መስቀለ-በዓልህ፣ እንዲያምር እንዲያበጅ፣ችቦን ከምሶሶው ጠበቅ አርገህ እሰር፣

ሳር ቅጠሉ ሳይቀር፣ ሁሉንም ባንደነት አከማችተህ ማግር።

ሃገር ምድሩን ሁሉ  በወግ ...የሚያዳርስየሚሞቀው ብርሃን... እሳቱ እንዲላኮስ።

*እንግዲህ .........በርታ ........ሰውቡሄን በየፊናህ ስትጫወት ኖርከው

ደመራን ከቡሄህ......ከለየህ......ይኅው ነው።

Page 8: New Year - Demera 2002
Page 9: New Year - Demera 2002

ኢ ት ዮ ጵ ያ

Page 10: New Year - Demera 2002

የከርሞሰው

ይበለን!