Localization in Amharic: Challenges and Opportunities of Amharic Keyboard Layouts (የአማርኛ...

6
A A A A E E የኮምፒዩተር ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ረገድ በፍቃዱ ኃይሉ ጥቅምት 2003 .. በፍጥነት ከሚመነደገው የመረጃና ተግባቦት ቴክኖሎጂ (Information and Communication Technology) ጋር Eኩል ለማደግ የቴክኖሎጂ Aካባቢነት (localization) ወሳኝ ነው፡፡ Iትዮጵያ የመረጃና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ (EICTDA) የቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት Eንግሊዝኛ ወደ Aማርኛ፣ Oሮሚኛ Eትግርኛ Eንዲስማሙ Aድርጎ Aዘጋጅቷል፡፡ Eሱን ተከትሎ በሚያዝያ ወር 2002 .ኤጀንሲው ከማይክሮሶፍት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር Aማርኛ መስራት የሚችል የመጀመሪያዎቹን ቪስታEዊንዶውስ ሰቨንስርዓተ ክወናዎች (operating systems) Eየማይክሮሶፍት Oፊስ ፓኬጅAማርኛ Aሰርቶ Aስመርቋል፡፡ ይህም የመረጃና ተግባቦት ቴክኖሎጂን Aመፍቻ ቋንቋችን Eንድንጠቀም የሚያስችል የምስራች ሆኗል፡፡ ይሁን Eንጂ ብዛት Eልዩነት ያላቸው Aማርኛ የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጦች (keyboard layouts) ለተጠቃሚዎች ከብዙ Aቅጣጫ ፈተና ሆነዋል - ለበይነመረብ (Internet) Eሌሎች ሶፍትዌሮች Aጠቃቀም፣ ለትየባ ትምህርት Eሶፍትዌር ግንባታም ጭምር ያስቸግራሉ፡፡ በዚህ ጽሁፍ Aማርኛ Aካባቢነት (በተለይ ከተለያዩ የቁልፍ ሰሌዳዎች Aቀማመጥ Aንፃር) በተለያዩ የመረጃና ተግባቦት መስኮች ያሳየው Eድገትና የተደቀኑበት ፈተናዎች ይዳሰሳሉ፡፡ Eስከዛሬ ድረስ Aማርኛ Aካባቢነት ላይ የተደረጉ ቅኝቶችም ሆኑ ሙሉ ጥናቶች የሚቀርቡበት ቋንቋ Eንግሊዝኛ ቢሆንም በዚህ ጽሁፍ ግን Aበው ሲተርቱ Aገሩን በሬ Aገሩ ሰርዶEንዲሉ Aማርኛ ስለAማርኛ Eንናበባለን፡፡ ተግዳሮቶች Aማርኛ ቋንቋን በኮምፒተር ቴክኖሎጂ Aካባቢነት ለማላበስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ያሉት Aብይ ፈተናዎች ሁለት ናቸው፡፡ የፊደላቱ መብዛት Eየቀን Aቆጣጠሩ ልዩነት፡፡ ይሁን Eንጂ Eነዚህ በቁጥር ሁለት የሆኑ ተግዳሮቶች በየትኛውም Aገልግሎት ላይ Eንከን የሚፈጥሩ ጉድለቶች ናቸው፡፡ መደበኛው የቁልፍ ሰሌዳ ለድምፅ ፊደላት፣ ለቁጥሮች Eለሌሎች Eምርቶች (symbols) የሚሰጠው ቁልፎች ብዛት 50 ብቻ ነው፡፡ Aማርኛ ፊደል ሆሄያት ቁጥር ግን 300 በላይ ነው፡፡ በነዚህ 50 ቁልፎች ተጠቅሞ ሁሉንም Aማርኛ ፊደላት ለመጻፍ Eያንዳንዱ ቁልፍ ቢያንስ Aማካይ ስድስት ፊደል በተለያየ ሁኔታ Eንዲያጽፍ የሚያስችል የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ መፈልሰፍ ያስፈልጋል፡፡ Iትዮጵያውያን የቀን Aቆጣጠር ግሪጎሪያውያኑይልቅ ጁሊያንለሚባለው የቀን Aቆጣጠር የቀረበ ነው፡፡ በዚህንኛው Aቆጣጠር Eኩል 30 ቀን ርዝመት ያላቸው 12 ወራትና በየAራት Aመቱ ስድስት የምትሆን ባለAምስት ቀን 13ወር - ጳጉሜ Aለች፡፡ በኮምፒዩተር ሶፍትዌር Aካባቢነት ትግበራ ወቅት ቋንቋውን ከመተርጎም በላይ ፈታኝ የሚሆነው Eንዲህ Aይነት የውስጣዊ Aቆጣጠር ወይም Aሰራር ልዩነት ሲኖር ነው፡፡ Aማርኛ Aካባቢነት ላይ

description

በዚህ ቅኝት (Situation Analysis) የአማርኛ ቁልፍ ሰሌዳዎች ርምጃ እና አማርኛ በኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ እየተራመደ ያለው እርምጃ ታይተዋል::

Transcript of Localization in Amharic: Challenges and Opportunities of Amharic Keyboard Layouts (የአማርኛ...

Page 1: Localization in Amharic: Challenges and Opportunities of Amharic Keyboard Layouts (የአማርኛ አካባቢነት: የኮምፒዩተር ቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ረገድ)

የየAAማማርርኛኛ AAካካባባቢቢነነትት ተተግግዳዳሮሮቶቶችችናና EEድድሎሎችች የየኮኮምምፒፒዩዩተተርር ቁቁልልፍፍ ሰሰሌሌዳዳ AAቀቀማማመመጥጥ ረረገገድድ

በፍቃዱ ኃይሉ

ጥቅምት 2003 ዓ.ም.

በፍጥነት ከሚመነደገው የመረጃና ተግባቦት ቴክኖሎጂ (Information and Communication Technology) ጋር Eኩል

ለማደግ የቴክኖሎጂ Aካባቢነት (localization) ወሳኝ ነው፡፡ በIትዮጵያ የመረጃና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ

(EICTDA) የቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላት ከEንግሊዝኛ ወደ Aማርኛ፣ Oሮሚኛ Eና ትግርኛ Eንዲስማሙ Aድርጎ Aዘጋጅቷል፡፡

Eሱን ተከትሎ በሚያዝያ ወር 2002 ዓ.ም ኤጀንሲው ከማይክሮሶፍት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር በAማርኛ መስራት

የሚችል የመጀመሪያዎቹን የ’ቪስታ’ Eና ‘ዊንዶውስ ሰቨን’ ስርዓተ ክወናዎች (operating systems) Eና የማይክሮሶፍት

‘Oፊስ ፓኬጅ’ን በAማርኛ Aሰርቶ Aስመርቋል፡፡ ይህም የመረጃና ተግባቦት ቴክኖሎጂን በAፍ መፍቻ ቋንቋችን Eንድንጠቀም

የሚያስችል የምስራች ሆኗል፡፡

ይሁን Eንጂ ብዛት Eና ልዩነት ያላቸው የAማርኛ የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጦች (keyboard layouts) ለተጠቃሚዎች ከብዙ

Aቅጣጫ ፈተና ሆነዋል - ለበይነመረብ (Internet) Eና ሌሎች ሶፍትዌሮች Aጠቃቀም፣ ለትየባ ትምህርት Eና ሶፍትዌር

ግንባታም ጭምር ያስቸግራሉ፡፡ በዚህ ጽሁፍ የAማርኛ Aካባቢነት (በተለይ ከተለያዩ የቁልፍ ሰሌዳዎች Aቀማመጥ

Aንፃር) በተለያዩ የመረጃና ተግባቦት መስኮች ያሳየው Eድገትና የተደቀኑበት ፈተናዎች ይዳሰሳሉ፡፡ Eስከዛሬ ድረስ በAማርኛ

Aካባቢነት ላይ የተደረጉ ቅኝቶችም ሆኑ ሙሉ ጥናቶች የሚቀርቡበት ቋንቋ Eንግሊዝኛ ቢሆንም በዚህ ጽሁፍ ግን Aበው

ሲተርቱ “የAገሩን በሬ በAገሩ ሰርዶ” Eንዲሉ በAማርኛ ስለAማርኛ Eንናበባለን፡፡

ተግዳሮቶች

የAማርኛ ቋንቋን በኮምፒተር ቴክኖሎጂ Aካባቢነት ለማላበስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ያሉት Aብይ ፈተናዎች ሁለት

ናቸው፡፡ የፊደላቱ መብዛት Eና የቀን Aቆጣጠሩ ልዩነት፡፡ ይሁን Eንጂ Eነዚህ በቁጥር ሁለት የሆኑ ተግዳሮቶች

በየትኛውም Aገልግሎት ላይ Eንከን የሚፈጥሩ ጉድለቶች ናቸው፡፡

መደበኛው የቁልፍ ሰሌዳ ለድምፅ ፊደላት፣ ለቁጥሮች Eና ለሌሎች ትEምርቶች (symbols) የሚሰጠው ቁልፎች ብዛት

50 ብቻ ነው፡፡ የAማርኛ ፊደል ሆሄያት ቁጥር ግን ከ300 በላይ ነው፡፡ በነዚህ 50 ቁልፎች ተጠቅሞ ሁሉንም

የAማርኛ ፊደላት ለመጻፍ Eያንዳንዱ ቁልፍ ቢያንስ በAማካይ ስድስት ፊደል በተለያየ ሁኔታ Eንዲያጽፍ የሚያስችል

የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ መፈልሰፍ ያስፈልጋል፡፡

የIትዮጵያውያን የቀን Aቆጣጠር ከ‘ግሪጎሪያውያኑ’ ይልቅ ‘ጁሊያን’ ለሚባለው የቀን Aቆጣጠር የቀረበ ነው፡፡

በዚህንኛው Aቆጣጠር Eኩል 30 ቀን ርዝመት ያላቸው 12 ወራትና በየAራት Aመቱ ስድስት የምትሆን ባለAምስት

ቀን 13ኛ ወር - ጳጉሜ Aለች፡፡ በኮምፒዩተር ሶፍትዌር Aካባቢነት ትግበራ ወቅት ቋንቋውን ከመተርጎም በላይ ፈታኝ

የሚሆነው Eንዲህ Aይነት የውስጣዊ Aቆጣጠር ወይም Aሰራር ልዩነት ሲኖር ነው፡፡ በAማርኛ Aካባቢነት ላይ

Page 2: Localization in Amharic: Challenges and Opportunities of Amharic Keyboard Layouts (የአማርኛ አካባቢነት: የኮምፒዩተር ቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ረገድ)

Eንደከፍተኛ ስኬት የተቆጠረው የማይክሮሶፍት ስርዓተ ክወናዎች Eንኳን ለዚህ ችግር ወቅታዊ መፍትሄ

Aልተበጀላቸውም፡፡ በAማርኛ የሚሰሩት ’ቪስታ’ Eና ‘ዊንዶውስ ሰቨን’ ቀን Aቆጣጠራቸው በAማርኛ የተፃፈ

የ‘ግሪጎሪያውያን ካሌንደር’ ነው - ሴፕቴምበር፣ Oክቶበር … Eያሉ ይፅፋሉ Eንጂ መስከረም፣ ጥቅምት … Eያሉ ቀን

ለመቁጠር Aልበቁም፡፡

ይህንን ጽሁፍ በወፍ በረር ለሚመለከት Aንባቢ የቀን Aቆጣጠር ልዩነት የሚያስከትለው ችግር ጥልቀት ግልፅ

ላይሆንለት ይችላል፡፡ ሆኖም Aንድ ምሳሌ ወስደን በመመልከት በጥቂቱ ማስረዳት ይቻላል፡፡ በሃገራችን ብዙ

ድርጅቶች ዓመታዊ ሒሳባቸውን የሚያሰሉት በIትዮጵያዊው ካሌንደር ቢሆንም ስሌቱን የሚሰሩበት ሶፍትዌር ግን

በAብዛኛው ፒችትሪ በመባል የሚታወቀው ሶፍትዌር ነው፡፡ ይህንን ሶፍትዌር በሃገር ውስጥ ወጥ ምርት መተካት

መቻል ሌላ Aጀንዳ ነው፣ ነገር ግን ይህንኑ ሶፍትዌር በቀላል ወጪ Aካባቢነት Aላብሶ መጠቀም ቢፈለግም Eንኳን

የሒሳብ Aያያዙ ለግሪጎሪያኑ ካሌንደር Eንዲመች ሆኖ Aንዴ በመበጀቱ በጣም Aስቸጋሪ ነው የሚሆነው፡፡ ብዙ

የሶፍትዌሩ ተጠቃሚ Aካውንታቶችም በምEራቡ ዓለም ካሌንደር የማትታወቀው ጳጉሜ በደረሰች ቁጥር ሒሳቡን

Eንዴት Aጣጥመው መስራት Eንዳለባቸው ፈተና ይገጥማቸዋል፡፡ (ፒችትሪ ሙሉ ለሙሉ ባይሳካለትም፣ ችገሩን

ለመቅረፍ በኋለኛዎቹ ምርቶቹ የተሻለ ሞክሯል፡፡)

በሌላ በኩል፣ ምንም Eንኳን ለAዳዲስ የAማርኛ ሶፍትዌሮች ማቆጥቆጥ ገንቢ AስተዋፅO ቢያበረክቱም Aንድ መደበኛ

የAማርኛ ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ሊተገበር Aለመቻሉ ደግሞ የተጠቃሚዎች ትየባ ችሎታን ዝብርቅርቅ Eንዲሆን

Aስገድዷል፡፡

የAማርኛ ቁልፍ ሰሌዳዎች Aቀማመጥ

ከAንድ በላይ የቁልፍ ሰሌዳዎች Aቀማመጥ መተግበሩ የሚያሳድረው ተፅEኖ በጥቅሉ በሁለት ይፈረጃል፡፡ Eነዚህም

Aንድ ፊደል ለማተየብ የሚነ’ኩ ቁልፎች መብዛት Eና ከተለያዩ የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጦች ጋር ለመላመድ መገደድ

ናቸው፡፡

የተለያየ የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ያላቸው ሶፍትዌሮች በዩኒኮድ ውስጣዊ Aሰራር ውስጥ ለAንድ ቁጥር መለያነት

የሚጠቀሙት ቁጥር ሁሌም Aንድ Aይነት ነው፡፡ የAማርኛ /በጥቅሉ የግEዝ/ ፊደላት፣ ትEምርቶች Eና ቁጥሮች

በየትኛውም ስርዓተ ክወና ውስጥ ከ1200 Eስከ 2DDF ባሉት የሄክሳ ዴሲማል ዩኒኮድ ቁጥሮች (በድምሩ 512 ያህል

ብዛት ባላቸው ወካይ የኮድ ቁጥሮች) ተለይተው ተቀምጠዋል፡፡ በርግጥ ከነዚህ ወካይ የዩኒኮድ ቁጥሮች መካከል ገና

ያልታወቁ ወይም ወደፊት በፊደል፣ በቁጥር ወይም በማንኛውም ዓይነት ትEምርት ሊሞሉ የሚችሉት 160 ያህሉ

ገና ባዶ ናቸው፡፡

የፓወር ግEዝ የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ

ኮንሰፕትስ ዳታ ሲስተምስ የተሰኘው ሃገር በቀል ኩባንያ የሚያመርተው የፓወር ግEዝ የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጦች

ሁለት Aይነት ናቸው - ‘ፎነቲክ’ Eና ‘ታይፕ ራይተር’:: የፓወር ግEዝ ተጠቃሚዎች በኮምፒየተራቸው መስኮት

በስተቀኝ በኩል ወደታች (Aሞሌ ክንውን /taskbar/ ላይ) በምትቀመጥ Aዶ (icon) ላይ የቀደምቶቹ ምርቶች E፣ P፣

Page 3: Localization in Amharic: Challenges and Opportunities of Amharic Keyboard Layouts (የአማርኛ አካባቢነት: የኮምፒዩተር ቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ረገድ)

T፣ PU Eና TU፣ የ2009 ምርት በሆነው ፓወር ግEዝ ላይ ደግሞ ‘I’፣ ‘ታ’ Eና ‘ፎ’ የሚሉ ምልክቶችን Aስቀምጦ

Eነሱን ከAንዱ ወደAንዱ በመቀያየር ወደምንፈልገው Aይነት የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ Eንድንሸጋገር ይፈቅዳል፡፡

ፓወር ግEዝን ስንጠቀም P Eና T የሚሉት Aዶዎች የሚያቀርቡልን የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ከPU Eና TU

Aይለይም፡፡ ሆኖም P Eና T ድጋፍ የሚሰጡት ቅርጸ ቁምፊ (font) በዩኒኮድ ደረጃ ተቀባይነት ስለሌለው የራሱ

የፓወር ግEዝ ከሆኑት ቅርጸ ቁምፊዎች (Ge’ez 1፣ Ge’ez 2 Eና Ge’ez Numbers) በስተቀር የየትኛውም ሌላ ቅርጸ

ቁምፊ ሊያነበው ስለማይችል Eኛም በነዚህ ቅርጸ ቁምፊ Aማራጭ መጻፍን Eያወጋን ብዙ Aንጓዝም፡፡ ጥያቄው ግን

ኮንሰፕትስ ዳታ ሲስተምስ በቅርብ ጊዜ ምርቶቹ ውስጥ Eነዚህን የዩኒኮድ ደረጃ የማያሟሉ ቅርጸ ቁምፊዎች ለምን

Aላስወገዳቸውም የሚለው ነው፡፡ በሌላ በኩል E የሚለውን Aዶ በማምጣት የምናገኘው መደበኛውን የEንግሊዝኛ

የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ በመሆኑ በመጨረሻ ሁለቱ የፓወር ግEዝ ሰሌዳዎች (PU/‘ፎነቲክ’ Eና TU/‘ታይፕ ራይተር’)

ብቻ ይቀሩናል - Eነርሱን Eንመለከታለን፡፡

የፓወር ግEዝ ሰሌዳዎች

‘ፎነቲክ’ የሚባለው ፊደሉ የሚያወጣውን ድምጽ Eየተከተልን የምንጽፍበት ዘዴ ነው፡፡ የፓወር ግEዝ ፎነቲክ የቁልፍ

ሰሌዳ Aቀማመጥ ከግEዝ Eስከ ሳብE ያሉትን Eና ሌሎችንም ድምጾች በሚከተለው መንገድ ሰንጠረዥ 1 ላይ

በEንግሊዝኛው ሰሌዳ Aቀማመጥ Aንፃር ያስቀምጣቸዋል፡፡

u i a y e o Caps+wah ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ l ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ሏ Shifth ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ Capsh ኀ ኁ ኂ ኃ ኄ ኅ ኆ ኋ ሰንጠረዥ1፡- የፓወር ግEዝ ፎነቲክ የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ናሙና

የፓወር ግEዙ ‘ታይፕ ራይተር’ ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ግን ከዚህ ፍፁም የተለየ ሲሆን Iንጂነር ኣያና ብሩ ከ60

ዓመታት በፊት በEንግሊዝኛው የ‘ታይፕ ራይተር’ ላይ ተመስርተው የፈጠሩትን የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ መሰረት

የተሰላ ነው፡፡ ብዙ ጸሃፊዎች ይህንን ሰሌዳ ተጠቅመው የሚተይቡ ቢሆንም ቅሉ Eንደ ፎነቲኩ የቁልፍ ሰሌዳ

Aቀማመጥ ራስን ለማስተማር ቀላል ባለመሆኑ ከሌሎቹ የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጦች ጋር ለማወዳደር የዚህ ጽሁፍ

Aቅራቢ Aይዳዳም፡፡ ሆኖም በዚህ ረገድ ፓወር ግEዝ ሁለት ዓይነት የቁልፍ ሰሌዳ Eና Aራት Aይነት የቅርጸ ቁምፊ

Aጠቃቀም Aማራጮችን በመስጠት ወደAንድ መደበኛ ሰሌዳ Aቀማመጥ ለመምጣት የሚደረገውን ትግል በከፊል

ተግዳሮት ሞልቶታል፡፡

የኪይማን የAማርኛ የቁልፍ ሰሌዳ

የኪይማን የቁልፍ ሰሌዳ ታቩልትሶፍት በተሰኘ ዓለም Aቀፍ “የAናሳ ቋንቋዎች” የኮምፒዩተር ቁልፍ ሰሌዳ Aምራች

ኩባንያ የተሰራ የAማርኛ ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ነው፡፡ ይህ ሰሌዳ ‘ፎነቲክ’ ዘዴን የሚከተል ቢሆንም ከፓወር ግEዙ

ፎነቲክ ግን ብዙ ልዩነቶች Aሉት፡፡ ኪይማን የተጫነበት ኮምፒዩተር ልክ Eንደፓወር ግEዝ ሁሉ በኮምፒዩተሩ ስክሪን

በስተቀኝ Aሞሌ ክንውኑ ላይ ‘I’ ወይም ‘A’ የምትል Aዶ ያስቀምጣል፡፡ ‘A’ - የAማርኛ የቁልፍ ሰሌዳን ትወክላለች፡፡

የዚህን ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ Eንደሚከተለው በሰንጠረዥ 2 ላይ በAጭሩ መጠቆም Eንችላለን፡-

Page 4: Localization in Amharic: Challenges and Opportunities of Amharic Keyboard Layouts (የአማርኛ አካባቢነት: የኮምፒዩተር ቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ረገድ)

e u i a y o Shift+wh ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ l ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ሏ shift+h ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ hh ኀ ኁ ኂ ኃ ኄ ኅ ኆ ኋ ሰንጠረዥ2፡- የኪይማን ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ናሙና

የፓወር ግEዝ የቁልፍ ሰሌዳ በተለይ በIትዮጵያ ውስጥ Eጅግ ከፍተኛ ነው፡፡ ከዚህ Aንፃር ለተራ የጽህፈት

Aገልግሎት ማንም የሚያውቀው ወይም የሚመርጠው Eሱን ቢሆንም በፈርጋሚዎች (programmers) ግን ይበልጥ

የሚመረጠው የኪይማን የቁልፍ ሰሌዳ ሶፍትዌር ነው፡፡ ለዚህ Aሳማኝ ምክንያት Aለ፡፡ ፓወር ግEዝ የተሰራው

በ’ማይክሮሶፍ Oፊስ ፓኬጆች’ ላይ ብቻ Eንዲሰራ ተደርጎ ነው፡፡ ከዚያ ውጪ ባለ የትኛውም ሶፍትዌር ላይ ወይም

የበይነመረብ ማሰሺያ (Internet browser) ላይ በቀጥታ ለመጻፍ Aያስችልም ወይም በነዚህ ሶፍትዌሮች ላይ Aማርኛ

መጻፍ ካለብን በማይክሮሶፍት ወርድ ላይ የተጻፈውን ከወርድ ወደ ሶፍትዌሩ ቅዳ-ለጥፍ (copy-paste) ማድረግ

ይጠበቅብናል፡፡ ኪይማንን ለሚጠቀሙ ግን በቀጥታ ሶፍትዌሩ ላይ መጻፍ ቀላል ነው - ለዚህም ነው ኪይማን

የፈርጋሚዎች ምርጫ ለመሆን የበቃው፡፡

የኪይማን ሰሌዳም በበኩሉ በጽህፈት ሰራተኞች ተመራጭ ያልሆነበት ምክንያት Aለ፡፡ በቁልፍ ሰሌዳው ላይ Aንዳንድ

ቃላትን ለመፃፍ Aስቸጋሪ ይሆናል - ችግሩ የሚፈታበት መንገድ ደግሞ ዙሪያ ጥምጥም ነው፡፡ ለምሳሌ ‘ትEቢት’

የሚለውን ቃል በመደበኛ Aተያየብ ስርዓት ለመጻፍ ፈፅሞ Aይቻልም ምክንያቱም ቃሉን ለመጻፍ ስንጀምር ‘ትE’

ብለን ለመፃፍ በEንግሊዝኛው ሰሌዳ ላይ ‘te’ የሚሉትን ቁልፎች መጫን Aለብን፡፡ ሆኖም በኪይማን የቁልፍ ሰሌዳ

ላይ ‘te’ ስንጫን ‘ተ’ን Eንዲጽፍ ተደርጎ ተሰርቷል፡፡ ይህንን ችግር ለማስቀረት ብዙዎቹ ጸሃፊዎች ‘t’ን ከተጫኑ

በኋላ የቦታ ቁልፍ (space bar) ይጫኑና ‘e’ን በመጫን መልሰው ክፍት ቦታዋን ያጠፏታል - ይህ በመረጃና

ተግባቦት ቴክኖሎጂ Iንዱስትሪ ከጉልበት ሥራ ተለይቶ Aይታይም፡፡ (ኪይማን ይህንን ችግር ለመቅረፍ

የተጠቀመበት ዘዴ ከጠቅላላ Aጋሄዱ የተገነጠለ ስለሆነ ብዙዎች Aያውቁትም፡፡ በዚህ Aንቀፅ ውስጥ በተሰጠው ምሳሌ

ብንመለከተው Eንኳን ‘t’ን ከጻፍን በኋላ - ’ - (ነጠላ ትEምርተ ጥቅስ) በመጨመር በትክክል መጻፍ ይቻላል፡፡)

የማይክሮሶፍት የAማርኛ የቁልፍ ሰሌዳ

ማይክሮሶፍት በAማርኛ የሚሰሩ ሁለት ስርዓተ ክወናዎችንና የ‘2007 Oፊስ ፓኬጅ’ ዝግጅት ትርጉሞችን ለመስራት

ከIትዮጵያ የመረጃና ተግባቦት ቴክኖሎጂ ልማት ኤጀንሲ መዝገበ ቃላት ተውሷል፡፡ በተጨማሪም ከኤጀንሲው ጋር

ተባብረው መደበኛ ሊባል የሚችል የAማርኛ ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ Aውጥተዋል፡፡ ይህንን ነው Eንግዲህ

በ‘ዊንዶውስ 7’ Eና ‘ቪስታ’ ላይ ምንም Aይነት ተጨማሪ (Eንደፓወር ግEዝ Eና ኪይማን ያለ) ሶፍትዌር ሳይጫን

Aማርኛ ለመጻፍ የምንጠቀምበት፡፡

በዚህ መሠረት የተቀየሰው የማይክሮሶፍት የAማርኛ የቁልፍ ሰሌዳ ቀጥሎ በሰንጠረዥ 3 ላይ የተመለከተውን

ይመስላል፡፡

Page 5: Localization in Amharic: Challenges and Opportunities of Amharic Keyboard Layouts (የአማርኛ አካባቢነት: የኮምፒዩተር ቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ረገድ)

e u i a ie ‘ o ua h ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ l ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ሏ h. ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ hh ኀ ኁ ኂ ኃ ኄ ኅ ኆ ኋ ሰንጠረዥ3፡- የማይክሮሶፍት ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ ናሙና

የማይክሮሶፍት የAማርኛ ቁልፍ ሰሌዳ ይዞት የመጣው Aዲሱ ነገር ‘shift’ Eና ‘caps’ የተባሉት ቁልፎችን ማስቀረቱ

ነው፡፡ ይህ የሰሌዳ Aቀማመጥ ገና ከተዋወቀ ከAንድ ዓመት ያልዘለለው Eንደመሆኑ የሚጠቀሙበት ቀርቶ

የሚያውቁት ሰዎች ቁጥር Eምብዛም ነው፡፡

Eነዚህን ሦስት የፎነቲክ ቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጦች በጥንቃቄ በተመረጡ ጥቂት ቃላቶች በሰንጠረዥ 4 ላይ

ብናወዳድራቸው የሚከተለውን Eናገኛለን፡፡

በላቲን ፊደላት Aቀማመጥ ሲፃፍ ቃል/ቃላት ማይክሮሶፍት ፓወር ግEዝ ኪይማን

ሐመር h.emer Shift+hmre (Shif/or Capst+h)emer ኋይት ሃውስ hWy't' haw's' h+(Caps+WA) + (Shift+y)ete

hawese h(Shift/or Caps+W)yt haws

ሦስት ssos't' (Shift+s)osete ssost ቋንቋ quanqua q(Caps+WA)neq(Caps+WA) q(Caps+W)n q(Shift/or

Caps+W) ትEግሥት t'eeg'ss't' Te(Shift+x)e(Shift+s)ete በመደበኛው Aካሔድ መጻፍ

Aይቻልም ጨካኝ c'kany' (Shift+c)ka(Shift+n)e (Caps/ or Shift +

C)ka(Shift/ or Caps + n) በድምሩ

(24ፊደላት) 51 ቁልፎች 55 ቁልፎች -

ሰንጠረዥ4፡- የAማርኛ የቁልፍ ሰሌዳዎች Aቀማመጥ ከEንግሊዝኛው ሰሌዳ Aቀማመጥ Aንጻር ሲታይ፡፡ ለምሳሌ ‹ኋይት ሃውስ›

የሚለውን ባለ 6 ፊደል ቃል ለመጻፍ ማይክሮሶፍት 12፣ ፓወር ግEዝ 15 Eና ኪይማን ደግሞ 9 ቁልፎችን መጫ’ን ይጠይቃሉ፡፡

ልክ ሰንጠረዥ 4 ላይ Eንደምንመለከተው በሦስቱም የቁልፍ ሰሌዳዎች Aቀማመጥ በመደበኛው የEንግሊዝኛ የቁልፍ

ሰሌዳ ላይ Aንድን ፊደል ለመፃፍ በAማካይ ሁለት ቁልፎችን መጫን ይኖርብናል፡፡ በAንፃራዊ ስሌት የኪይማን ሰሌዳ

Aቀማመጥ Aነስ ያሉ ቁልፎችን Eንድንነካ ይፈቅድልናል - ይህ የሆነው የAንድ ቁልፍ ንኬት የሳድስ (Eንደ ህ፣ ል፣

ም፣ ስ… ያሉት) ፊደላትን Eንዲያጽፍ ተደርጎ ስለተበጀ ነው፡፡ በAማርኛ ጽሁፎች ውስጥ ግEዝ (Eንደ ሀ፣ ለ፣ መ፣

ሰ… ያሉት) ድምጽ ባላቸው ፊደሎች ከተገነቡ ቃላቶች ይልቅ ሳድስ ድምጽ ያላቸው ቃላቶች ይበዛሉ፡፡ ለምሳሌ

በዚህች Aንቀጽ ውስጥ 131 ያህል ሳድሶችና 74 ያክል ግEዝ ፊደላት ሰፍረዋል፡፡

Aዳዲስ Eድሎች - ዓለም Aቀፋዊነት

የተለያዩ የAማርኛ ቁልፍ ሰሌዳዎች Aቀማመጥ መዘበራረቅ Eና Eያንዳንዳቸው የራሳቸው የሆነ ጉድለትና ጥንካሬ

ያላቸው መሆኑ Aንዱን ጥሎ ሌላውን ለማንሳት የማያመች Aድርጎታል፡፡ ከዚህ በተቃራኒው ግን Aማርኛ

በኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ Aካባቢነት ብዙ Eየተራመደ ይገኛል፡፡ በተለይ በዩኒኮድ ደረጃ ታቅፎ መምጣቱ

ዓለማቀፋዊነትን Eያላበሰው መጥቷል፡፡ ከዩኒኮድ መታወጅ በኋላ Aማርኛን ካየንባቸው የቴክኖሎጂ መስኮች ውስጥ

Page 6: Localization in Amharic: Challenges and Opportunities of Amharic Keyboard Layouts (የአማርኛ አካባቢነት: የኮምፒዩተር ቁልፍ ሰሌዳ አቀማመጥ ረገድ)

የተለያዩ ዓለም Aቀፍ ኩባንያዎች በሶፍትዌር ምርቶቻቸው Aማርኛን የማካተት ዝንባሌ ማሳየታቸው ዋንኛው ነው፡፡

ከነዚህ ምርቶች ውስጥ

ጉግል በAማርኛ - በዓለም Aንደኛ ተመራጩ የመረጃ ማሰሻ ድረ-ዓምባ (Website)፣

ጂሜይል በAማርኛ - ከYahoo! Mail Eና hotmail.com ቀጥሎ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው የIሜይል

መለዋወጫ፣

ዊኪፔዲያ በAማርኛ - የነፃ የዓለም Iንሳይክሎፔዲያ ድረ-ዓምባ፣

ሞዚላ ፋየር ፎክስ (Browser) - የዓለም Aቀፍ ድር (world wide web) ማሰሻ Eና

ማይክሮሶፍት - በዓለማችን ከ90% በላይ የሚሆኑት የኮምፒዩተር ስርዓተ ክወናዎች Aቅራቢ ኮርፖሬሽን

ተጠቃሽ ናቸው፡፡

የችግሮቹ Aማራጭ መፍትሄዎች

1. መደበኛነት (Standardization)

በAማርኛ መተየብ መለማመድ የሚፈልግ Aንድ ሰው የትኛውን የቁልፍ ሰሌዳ Aቀማመጥ መለማመድ Eንዳለበት

መወሰን ሁሌም ፈታኝ ነው፡፡ የAንዱ ሰሌዳ Aቀማመጥ ከሌላው የሚበልጥበት ጎን ቢኖርም የሚያንስበትም Aለ፡፡

ሁሉንም ሰሌዳዎች መልመድ ደግሞ [የሚቻል ከሆነ] በጣም Aስቸጋሪ ይሆናል፡፡ ስለዚህ የመጀመሪያው Eርምጃ

የሚሆነው Aንድ ደረጃውን የጠበቀ መደበኛ የቁልፍ ሰሌዳ ለተጠቃሚው ማቅረብ ነው፡፡

2. ውህደት (Harmonization)

መደበኛ የAማርኛ ሰሌዳ Aቀማመጥ ለመፍጠር Aሁን በተለያየ ጥንካሬና ድክመት ከሚገኙት የተለያዩ ሰሌዳዎች

Aቀማመጥ ጠንካራ ጎኖችን በመሰብሰብ ወደ Aንድ በማዋሃድ ፈጥሮ - መደበኛው የሰሌዳ Aቀማመጥ የሁሉንም

ጥንካሬ ያሟላ Eንዲሆን ማድረግ ይቻላል፡፡

3. Aንዳንድ ተደጋጋሚ ፊደላትን ማስወገድ

በሰሌዳ Aቀማመጡ ላይ ከፍተኛ ፈተናን የፈጠረው የAማርኛ ፊደላት መብዛት Eንደመሆኑ በጥናት ላይ በተመሰረተ

መልኩ Aንዳንድ ተደጋጋሚ ድምጽ ያላቸውን በትEምርት የተለያዩ ፊደላት Eንዳስፈላጊነቱ ማስወገድ ከፊል መፍትሄ

ሊሆን ይችላል፡፡ በርግጥ ይህ በጣም ጥልቅ ጥናት የሚጠይቅና Aወዛጋቢም ጉዳይ Eንደሆነ የዚህ ቅኝት Aቅራቢ

Aይስትም፡፡ ሆኖም ተመሳሳይ ድምጽ ያላቸውን ሆሄያት የምናስወግዳቸው ከፊደል ገበታው ላይ ሳይሆን ከቁልፍ

ሰሌዳው ላይ ብቻ መሆኑ ሙግቱን ያቀልለዋል፡፡

ማስታወሻ፡- በጽሁፉ ውስጥ ሁሉም የቴክኖሎጂ ቃላት ወደAማርኛ የተተረጎሙት በጽሁፉ መግቢያ ላይ በተጠቀሰው የEICTDA መዝገበ

ቃላት መሠረት ነው፡፡

ማጣቀሻ ምነጮች

http://en.wikipedia.org/wiki/Geez_script

Dawit Bekele (Ph.D) - The Development and Dissemination of Ethiopic Standards and Software Localization for Ethiopia (2003)

ISO Unicode Consortium – The Unicode Standard 4.0 and 5.0

Solomon Atnafu (Ph.D) - Local Content and Localization: the Ethiopian Case (2005)

Eና ሌሎችም…