HEMOSURE iFOB TEST · dgm36104-1.0 hemosure® ifob test-የበሽታ ተከላካይ በሰገራ...

1
DGM36104-1.0 HEMOSURE ® iFOB TEST -የበሽታ ተከላካይ በሰገራ ውስጥ የተደበቀ ደም ምርመራ (FIT) ማስታወሻ: ምንም የምግብ ወይም የመድሃኒት ክልከላዎች የሉም የበሽተኛ መመሪያዎች ናሙና ማስቀመጥ የናሙባ ስብሰባ ናሙና መመለስ ደረጃ 1 ደረጃ 2 ደረጃ 3 የመጸዳጃ ቤት መቀመጫውን ከፍ በማድረግ የናሙና መሰብሰቢያ ወረቀቱን ከመጸዳጃው ፖፖ ከዳር እስከ ዳር ይሰሩ። በፖፖው አፍ ላይ ማጣበቂያ ያያይዙ። የመጸዳጃ ቤት መቀመጫውን ይመልሱ ሰገራዎን በመሰብሰቢያ ወረቀቱ ላይ ያኑሩ ግላዊ መረጃዎችን በብልቃጦቹ ላይ በተለጠፈው መጻፊያ ላይ ይሙሉ። ወይንጠጁን መክደኛ ከናሙና መሰብሰቢያ ብልቃጡ ላይ በማዞር ይክፈቱ።. ፈሳሹን አያፍስሱ። ጥምዝ መቀቢያ በመጠቀም የተለያዩ ሶስት ቦታዎች ላይ ሰገራውን ይውጉ። የመቀቢያውን ጫፍ የሚሸፍን ያህል የሰገራ መጠን ብቻ ይጠቀሙ። ብልቃጡን አይጠቅጥቁ፣ አይዛቁ ወይም አይሙሉ። መቀቢያውን መልሰው ወደ ብልቃጡ በመክተት ክዳኑን ያጥብቁ። የናሙና ጥቅሉን ወዲያውኑ ወደ ክሊኒክ ወይም ላቦራቶር በፖስታ ወይም በእጅ ወስደው ያስረክቡ። የናሙና ስብስብ ብልቃጡን ወደ ናሙናዎች ከረጢት ውስጥ ያስገቡና ያሽጉ። የናሙና ከረጢቱን ወደ መመለሻ ኤንቨሎፕ ውስጥ ይክተቱና ያሽጉ። አድራሻውን ይሙሉና ኤንቨሎፑን ወደ ዶክተርዎ ወይም ላቦራቶር ይመልሱ። የናሙና ቀረጢት Hemosure አርማ የHemosure, Inc. የንግድ ምልክት ነው። ሰቢ! ብልቃጥ የታካሚው ስም: የሕክምና መዝገብ ቁጥር: ናሙናው የተሰበሰበበት ቀን:

Transcript of HEMOSURE iFOB TEST · dgm36104-1.0 hemosure® ifob test-የበሽታ ተከላካይ በሰገራ...

Page 1: HEMOSURE iFOB TEST · dgm36104-1.0 hemosure® ifob test-የበሽታ ተከላካይ በሰገራ ውስጥ የተደበቀ ደም ምርመራ (fit) ማስታወሻ: ምንም የምግብ

DG

M36104-1.0

HEMOSURE® iFOB TEST-የበሽታ ተከላካይ በሰገራ ውስጥ የተደበቀ ደም ምርመራ (FIT)

ማስታወሻ: ምንም የምግብ ወይም የመድሃኒት ክልከላዎች የሉም

የበሽተኛ መመሪያዎች

ናሙና ማስቀመጥ

የናሙባ ስብሰባ

ናሙና መመለስ

ደረጃ 1

ደረጃ 2

ደረጃ 3

የመጸዳጃ ቤት መቀመጫውን ከፍ

በማድረግ የናሙና መሰብሰቢያ

ወረቀቱን ከመጸዳጃው ፖፖ ከዳር

እስከ ዳር ይሰሩ። በፖፖው አፍ ላይ

ማጣበቂያ ያያይዙ። የመጸዳጃ ቤት

መቀመጫውን ይመልሱ

ሰገራዎን

በመሰብሰቢያ

ወረቀቱ ላይ ያኑሩ

ግላዊ መረጃዎችን በብልቃጦቹ ላይ

በተለጠፈው መጻፊያ ላይ ይሙሉ።

ወይንጠጁን መክደኛ ከናሙና

መሰብሰቢያ ብልቃጡ ላይ በማዞር

ይክፈቱ።. ፈሳሹን አያፍስሱ።

ጥምዝ መቀቢያ በመጠቀም የተለያዩ ሶስት ቦታዎች ላይ ሰገራውን ይውጉ።

የመቀቢያውን ጫፍ የሚሸፍን ያህል የሰገራ መጠን ብቻ ይጠቀሙ። ብልቃጡን አይጠቅጥቁ፣ አይዛቁ ወይም አይሙሉ።

መቀቢያውን መልሰው ወደ

ብልቃጡ በመክተት ክዳኑን

ያጥብቁ።

የናሙና ጥቅሉን ወዲያውኑ ወደ ክሊኒክ

ወይም ላቦራቶር በፖስታ ወይም በእጅ

ወስደው ያስረክቡ።

የናሙና ስብስብ ብልቃጡን ወደ ናሙናዎች ከረጢት ውስጥ

ያስገቡና ያሽጉ። የናሙና ከረጢቱን ወደ መመለሻ ኤንቨሎፕ

ውስጥ ይክተቱና ያሽጉ።

አድራሻውን ይሙሉና ኤንቨሎፑን ወደ

ዶክተርዎ ወይም ላቦራቶር ይመልሱ።

የናሙና ቀረጢት

Hemosure አርማ የHemosure, Inc. የንግድ ምልክት ነው።

ማሳሰቢያ!

ብልቃጥ

የታካሚው ስም:

የሕክምና መዝገብ ቁጥር:

ናሙናው የተሰበሰበበት ቀን: