2006 hja

3
ጀጀጀ ጀጀጀ .... .......ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀ 2006 /ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ 3 ጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀ,ጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀ ጀጀጀ ? ,ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ? ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀ ጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀ ጀጀጀ????????? ጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀ "mad mullah" ጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ "mad mullah" ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ....ጀጀ ጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀ..1856 ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ talex ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀ'ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀ'ጀጀጀ ጀ 11 ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀ,ጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ..ጀ ጀ 1875 ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀጀጀ ጀ 10 ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀ,ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀ ,ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀ ጀ ጀጀ ጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀጀጀ ጀጀጀ ጀጀጀጀጀጀ

description

hsaibdkiabkbdkasbdabjjkas

Transcript of 2006 hja

Page 1: 2006 hja

ጀግና ወይስ ...........በጅጅጋ ከተማ መሀል እንብርቷ ላይ በቅርቡ አንድ ትልቅ ሀውልት ማለትም በ 2006 አ/ም ተሰርቶ ለእይታ ክፍት ከሆነ ይሄው 3 ተኛ አመቱን እየያዘ ነው።ይህም ሀውልት የያዘው ምስል አንድ አርበኛ በፈርስ ላይ ተቀምጦ ጎራዴውን ወደፊት እየጠቆመ የሚያሳይ ምስል ነው። ታዲያ ሁሌም ይህን ሀውልት ስ,መለከት ይህ ሰው ማነው ? የ,ሰራውስ ምንድነው? የሚል ጥያቄ ሁሌም በውስጤ ይፈጠራል ፤ ይህ ጥያቄዬ ደግሞ የብዞቻችን የጅጅጋ ልጆች ጥያቄ ነው። ስለዚህ ይህ ሰው ማነው?????????እንግሊዞችበቅጥል ስሙ "mad mullah" እያሉ ይጠሩታል ፤ይህንንም ስም የሰጡት ያለምክንያት አልነበረም በወቅቱ እንግሊዞች ሶማሊያን፤የአሁኗ ሶሚሌላንድ ፤ፑንትላድ እና የኢትዮጵያን የኦጋዴንን መሬት በቀኝ ግዛት ለመያዝ ትልቅ ህልም ነበራት ።ታዲያ ይህ ህልማቸው እውን እንዳይሆን ፈተና የነበረ አንድ ግለሰብ ነበረ ፤ለዛም ይመስላል እንግሊዞች "mad mullah" ብለው የሚጠሩት።....መሉ ስሙ ሰኢድ መሀመድ አብዱላሂ ሀሠን ይባላል የተወለደው እ.ኤ.አ 1856 በሀገረ ሶማሊያ ነው። አባቱ ከኢትዮጵያዋ የኦጋዴን ምድር የተገኙ ሲሆን እናቱ ደግሞ talex አካባቢ ከምትገኘው ከዱልባሀንቴ የተገኙ ናቸው።ለአባቱ ሼክ አብዱላሂ የመጀመሪያ ልጅ ነበር። ከዛም እናትና አባቱ በአሁኗ ሶማሌላንድ ይዘውት መጡ፤ እዚህም ከመጣ በኋላ እንደማንኛውም የሶማሌ ልጅ የሀይማኖት ትምርህት የሆነውን ቅዱስ ቁር'አንን ተማረ። ብሩህ እዕምሮ እና ፈጣን ጭንቅላት እንደነበረው ታሪክ ይናገራል፤ለነገሩ ለዚህ መረጃ ማጠናከሪያ የሚሆነው ሰኢድ መሀመድ ቅዱስ ቁር'አንን በ 11 አመቱ ነበር ሙሉ በሙሉ በልቡ የያዘው፤ ጥሩ ፈረ,ስ ጋላቢም እንዲሆን ገና በልጅነቱ ነበር የፈረስ ግልቢያ የተማረው።እ.ኤ.አ ከ 1875 ጀምሮ የቅዱስ ቁርአን መምህርም እንደነበር ታርክ ይናገራል።ከዛም ከ 10 አመታት በኋላ እ,ስላማዊ ማዕከል ወደ ነበሩት ሶማሊያ እና ,ሱዳን ጉዞውን ያደረገ ሲሆን ከዚህም ባለፈ ለተሻለ ትምህርት እና ለ ሀጂ ወደ ሳውዲያአረቢያ እንደተጓዘ በመካ እና መዲና ታላላቅ የሀይማይኖት መሪዎችን እንዳገኘ ታሪክ ይናገራል።ከዛ የምዕራባውያን ቀኝ ግዛትን ለመዋጋት እና የእስልምና አስተምሮትን ለማስተማርና ለማስፋፋት ወደ እናት ሀገሩ ተመልሷል።ሀይለኛም እንደነበር የእር,ሡን አመለከት የማይቀበሉትን በሞት ይቀጣ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ።የሰኢድ መሀመድ ድል የጀመረው ገና በማለዳ ነበር የዱልባሀንቴን ሡልጣንን በማሸነፍ ፤ በዚህም ብዙ ተከታዮችን አፍርቷል።ይህንን እንቅስቃ,ሴውን ያልወደደችው እንግሊዚ በተደጋጋሚ ለመያዝ ነበር የሞከረችው ፤ሆኖም አልተሳካላትም እንደውም በተደጋጋሚ ወታደሮቿን በተለያዩ ውጊያዎች ገድሎባታል።በዚህም የእንግሊዝ ጦር እና ቀኝ ገዢዎች በኡጋዴን ምድር ላይ እንደልባቸው እንዳይቀሳቀሱ ማድረግ ችሏል። ይህ ሰው ትግሉ ከእንግሊዝ ጋራ ብቻም አልነበረም ።እግሊዝ የሶማሊያ መሬትን ከመያዟ በፊት የጣሊያን ጦር ይዞት ስለነበር አርበኛው ሰኢድ መሀመድ በመጠኑም ቢሆን ከጣሊያን ጦር ጋር ተጎሻሽሞ ነበር ፤ግን ለአጭር ጊዜ ነበር ፤ምክንያቱም እግሊዝ ጣሊያንን ወዲያው ነበር አሶጥታት እራሷ ለመያዝ የተሰናዳችውታዲያ ይህ ግለ,,ሰብ የእግሊዝ እና የጣሊያን ጦርንን ለ 20 አመታት ሲታገል ኖርዋል ።.......የእንግሊዝ ጦር እያየለ ሲመጣ ሰኢድ መሀመድ በመሸሽ ጦሩን ማጠናከር ነበረበት ፤ ታዲያ ጦሩን ለማጠናከር ወደ ኢትዮጵያ ምድር ነበር የተ,ሰደደው በኦሮሚያ ክልል አርሲ፤እዚህም አርሲ ላይ ሆኖ ጦሩን እያጠናከረ እና እራሱን ለጦርነት እያመቻቸ በነበረበት ,ሰአት እ.ኤ.አ በ 1920 አ/ም በ 64 አመቱ በኢንፍሎዚያ በሽታ ከዚህ አለም በሞት ተለየ.........ይህንን ጀግንነቱን ለትውልድ ለማ,ተላለፍ ይመ,ለኛል የሶማሌ ክልል ብዙ ሚሊየን ብሮችን አውጥቶ በጅጅጋ ከተማ መሀል እንብርቷ ላይ ይህንን ሀውልት ያቆመው። ይሁን እንጂ ይህንን ሀውልት ተከትሎ ብዙ ክርክሮች ይነሳሉ፤ ለምሳሌ ገሚ,ሶቹ አርበኛው ሲኢድ መሀመድ የኢትዮጵያን ሶማሌ ህዝብ አይወክልም ይላሉ ፤ሊዚህም እንደምክንያትነት የሚጠቅሱት ዜግነቱ ሶማሊያዊ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለም ይላሉ።ሌላው ደሞ የራሡን አመለካከት ብቻ ነው የሚያራምደው ከእር,ሡ አመለካከት ውጪ የሚሆኑትን ካለምንም ርህራሄ በሞት ,ስለሚቀጣ፤ በዚህም የተነሳ ጀግና ሳይሆን ጨፍጫፊ አሸባሪ ነው ይላሉ፤ እንደውም ከአሁኑ አልሻባብ ጋር የሚያመሳስሉትም አሉ፣ሌሎች ደግሞ የኦጋዴን መሬት እንዳይደፈር እና በጠላት ቀኝ ተይዞ እንደሌሎቹ የአፍሪካ ሀገራት በአካባቢው ያለው እምቅ የነዳጅ ሀብት እንዳይዘረፍ በታላቅ ጀግንነት ለ 20 አመት የታገለ ታላቅ አርበኛ ነው ይሉታል።የሆነው ሆኖ ክርክሩን እና ውዝግቡን እንደያዘ በጅጅጋ መሬት መሀል እብርቷ ላይ ጀግና ወይስ አሸባሪ የሚለውን መልስ ሳይሰጥ አንደተቀመጠ አሁንም አለ ወደፊትም..........በነብየ ኤርሚያስምንጭ፦ከተለያዩ ድህረ-ገፆች፨፨፨ አመሰግናለው፨፨፨

Like Comment Share Yenebeb Simur and 6 others like this.Comments

Yordanos Nunu I always wondered who was he.Like · Reply · 4 hrs

Page 2: 2006 hja

ነብየ ኤርሚያስ ወዳጄ replied · 1 Reply

ነብየ ኤርሚያስ ወዳጄ  ውድ የጅጅጋ ልጆች የሠይድ መሀመድ ሀውልት በሞቃዲሾ ውሥጥም በዚህ መልኩ ይገኛል