ኢትዮ ቻምበር ዜና መጽሔት - Ethiopian...

4
የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ አቶ እንዲሌካቸዉ ስሜ የአርሜንያ አምባሳዯር ሚስተር አርመን ሜሌኮንያንን ህዲር 23 ቀን 2009 ዓ.ም. በፅ/ ቤታቸዉ ተቀብሇዉ አነጋገሩ ፡፡ ሚስተር አርመን ሜሌኮንያን እንዲለት አርሜንያና ኢትዮጵያ በባህሌና በመንፈሳዊ ትስስርና ትብብራቸዉ የረጅም ጊዜ ታሪክ ያሊቸዉ አገሮች እንዯሆኑና የአርሜንያ ማህበረሰብም ከ17ኛዉ ክ/ዘመን ጀምሮ በኢትዮጵያ በመኖር በታሪክና በባህሌ፣በማህበራዊና በንግዴ እንቅስቃሴያቸዉ ሇኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ቢሆንም ሁሇቱ አገራት በንግዴና በኢንቨስትመንት ያሊቸዉ ግንኙነት ያን ያህሌ ጠንካራ ኤይዯሇም፡፡ ስሇዚህ የሁሇቱን ሀገራት የጋራ ጥቅም መሰረት በማዴረግ የንግዴ ማህበረሰቡን ማቀራረብና የንግዴና የኢንቨስትመንት ፍሊጎታቸዉን ማነሳሳት ይገባሌ ብሇዋሌ፡፡ የአርሜንያ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ የስጋ እና የቡና ምርቶች ወዯ አገራቸዉ እንዯሚያስገቡ ፣በኢንፎርማሽን ቴክኖልጂ ሊይ እነዯሚሰሩ እና የንግዴ ትርኢትም ማዘጋጀት እንዯሚፈሌጉ (እንዯሚፈሌጉ ጨምረዉ ገሌፀዋሌ፡፡ አቶ እንዲሌካቸዉ በበኩሊቸዉ እንዯገሇፁት አርሜንያኖች በጥንት ምርቶቻቸዉ በተሇይም የአርመን ሚስማር እንዱሁም ከባህሌ አንፃር የአርመን ክሇብ እየተባሇ በሚጠራዉ የሚታወቁ ቢሆኑም ከኢትዮጵያ ጋር አሁን ባሇቸዉ የዱፕልማሲ ግንኙነታቸዉና የኢኮኖሚ ትስስራቸዉ ጠንካራ አይዯለም፡፡ ዋና ፀሀፊዉ የሀገራትን ግንኙነት ሇማጠናከር ንግዴና የኢንቨስትመንት ሁሇት ዋና ዋና አእማድች እንዯሆነና ኢትዮጵያ በጨርቃጨርቅ፣ በቆዲ፣በቁም እንሰሳት፣ በአግሮ- ፕሮሰሲንግ፣በግንባታ፣ በቱሪዝም እና ቅዴሚያ በተሰጣቸዉ በላልች ዘርፎች ሊይ ኢኮኖሚያዊ ግንኝነቷን ማጠናከር እንዯሚያስፈሌጋትም ተናግረዋሌ፡፡በንግዴና አንቨስትመንት መስክ የሁሇቱን አገራት እምቅ ሃብት ማወቅ እና የምርቱ ዓይነት በአገር ዉስጥ ያሇዉ ተፈሊጊነት፣ የሚጠቀሙበት የቴክኖልጂ ዯረጃ፣ የጥሬ እቃዎች አቅርቦት መጠን እና አንዴ አገር በላሊዉ አገር ኢንቨስት የሚያዯርጉ ሌምዴና አቅም ያሊቸዉ ኩባንያዎች ያሊት መሆኗን እና በመሳሰለት መረጃዎች ሊይ ተመስርቶ የሁሇቱን የንግዴ ማህበረሰብ ፍሊጎት መሇየት ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቷን በማጠናከር ረገዴ ላሊዉን አገር ስትራቴጂያዊ አጋር የምታዯርግባቸዉ መስፈርቶች እንዯሆኑም አቶ እንዲሌካቸዉ ጨምረዉ አስረዴተዋሌ፡፡ በመጭረሻም ሁሇቱም ወገኖች የሁሇቱን ሃገራት የንግዴ ማህበረሰብ የበሇጠ ሇማቀራረብና የንግዴና አንቨስትመንት ግንኙነታቸዉን ሇማጠናከር በቀጣይ የበሇጠ መረጃ መሇዋወጥና መወያያት እንዯሚያስፈሌጋቸዉ ተስማምተዋሌ፡፡ ም/ቤቱ የግለን ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ሇማሳዯግ የበሇጠ መሥራት ይጠበቅበታሌ ተባሇ ኢትዮጵያና አርሜንያ የንግዴና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸዉን ማጠናከር እንዲሇባቸዉ ተገሇፀ የምክር ቤቱ ሠራተኞች የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲያከብሩ ኢትዮ-ቻምበር ዜና መጽሔት በኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዲይሬክቶሬት በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት ዋና አዘጋጅ ዯበበ አበበ አዘጋጆች ዮሴፍ ተሸመ ጥበቡ ታዬ ፎቶግራፈር ያሬዴ አባቡ ፕሮቶኮሌ ሲሳይ አስታጥቄ ቁጥር 131 ህዲር 16-30/2009 ዓ.ም. የንግዴና ኢንቨስትመንት ኢንፎርሜሽን ሉያገኙ የሚችለበትን የመረጃ ማዕከሌ በምክር ቤቱ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 114 በመሄዴ እንዱጎበኙ በአክብሮት ተጋብዘዋሌ” አገሌግልት የሚሰጥበት ሰዓት -ከሰኞ-አርብ ፣ከ3-11 ሰዓት (ወዯ ገጽ 2 ዞሯሌ)

Transcript of ኢትዮ ቻምበር ዜና መጽሔት - Ethiopian...

የኢትዮጵያ የንግዴና የዘርፍ ማህበራት ምክር

ቤት ዋና ፀሀፊ አቶ እንዲሌካቸዉ ስሜ

የአርሜንያ አምባሳዯር ሚስተር አርመን

ሜሌኮንያንን ህዲር 23 ቀን 2009 ዓ.ም. በፅ/

ቤታቸዉ ተቀብሇዉ አነጋገሩ ፡፡

ሚስተር አርመን ሜሌኮንያን እንዲለት

አርሜንያና ኢትዮጵያ በባህሌና በመንፈሳዊ

ትስስርና ትብብራቸዉ የረጅም ጊዜ ታሪክ

ያሊቸዉ አገሮች እንዯሆኑና የአርሜንያ

ማህበረሰብም ከ17ኛዉ ክ/ዘመን ጀምሮ

በኢትዮጵያ በመኖር በታሪክና

በባህሌ፣በማህበራዊና በንግዴ እንቅስቃሴያቸዉ

ሇኢትዮጵያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ

ቢሆንም ሁሇቱ አገራት በንግዴና

በኢንቨስትመንት ያሊቸዉ ግንኙነት ያን ያህሌ

ጠንካራ ኤይዯሇም፡፡ ስሇዚህ የሁሇቱን ሀገራት

የጋራ ጥቅም መሰረት በማዴረግ የንግዴ

ማህበረሰቡን ማቀራረብና የንግዴና

የኢንቨስትመንት ፍሊጎታቸዉን ማነሳሳት ይገባሌ

ብሇዋሌ፡፡ የአርሜንያ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ

የስጋ እና የቡና ምርቶች ወዯ አገራቸዉ

እንዯሚያስገቡ ፣በኢንፎርማሽን ቴክኖልጂ ሊይ

እነዯሚሰሩ እና የንግዴ ትርኢትም ማዘጋጀት

እንዯሚፈሌጉ (እንዯሚፈሌጉ ጨምረዉ

ገሌፀዋሌ፡፡

አቶ እንዲሌካቸዉ በበኩሊቸዉ እንዯገሇፁት

አርሜንያኖች በጥንት ምርቶቻቸዉ በተሇይም

የአርመን ሚስማር እንዱሁም ከባህሌ አንፃር

የአርመን ክሇብ እየተባሇ በሚጠራዉ የሚታወቁ

ቢሆኑም ከኢትዮጵያ ጋር አሁን ባሇቸዉ

የዱፕልማሲ ግንኙነታቸዉና የኢኮኖሚ

ትስስራቸዉ ጠንካራ አይዯለም፡፡ ዋና ፀሀፊዉ

የሀገራትን ግንኙነት ሇማጠናከር ንግዴና

የኢንቨስትመንት ሁሇት ዋና ዋና አእማድች

እንዯሆነና ኢትዮጵያ በጨርቃጨርቅ፣

በቆዲ፣በቁም እንሰሳት፣ በአግሮ-

ፕሮሰሲንግ፣በግንባታ፣ በቱሪዝም እና ቅዴሚያ

በተሰጣቸዉ በላልች ዘርፎች ሊይ ኢኮኖሚያዊ

ግንኝነቷን ማጠናከር እንዯሚያስፈሌጋትም

ተናግረዋሌ፡፡በንግዴና አንቨስትመንት መስክ

የሁሇቱን አገራት እምቅ ሃብት ማወቅ እና

የምርቱ ዓይነት በአገር ዉስጥ ያሇዉ ተፈሊጊነት፣

የሚጠቀሙበት የቴክኖልጂ ዯረጃ፣ የጥሬ

እቃዎች አቅርቦት መጠን እና አንዴ አገር

በላሊዉ አገር ኢንቨስት የሚያዯርጉ ሌምዴና

አቅም ያሊቸዉ ኩባንያዎች ያሊት መሆኗን እና

በመሳሰለት መረጃዎች ሊይ ተመስርቶ የሁሇቱን

የንግዴ ማህበረሰብ ፍሊጎት መሇየት ኢትዮጵያ

ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቷን በማጠናከር ረገዴ

ላሊዉን አገር ስትራቴጂያዊ አጋር

የምታዯርግባቸዉ መስፈርቶች እንዯሆኑም አቶ

እንዲሌካቸዉ ጨምረዉ አስረዴተዋሌ፡፡

በመጭረሻም ሁሇቱም ወገኖች የሁሇቱን ሃገራት

የንግዴ ማህበረሰብ የበሇጠ ሇማቀራረብና

የንግዴና አንቨስትመንት ግንኙነታቸዉን

ሇማጠናከር በቀጣይ የበሇጠ መረጃ

መሇዋወጥና መወያያት እንዯሚያስፈሌጋቸዉ

ተስማምተዋሌ፡፡

ም/ቤቱ የግለን ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ሇማሳዯግ

የበሇጠ መሥራት ይጠበቅበታሌ ተባሇ

ኢትዮጵያና አርሜንያ የንግዴና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸዉን ማጠናከር እንዲሇባቸዉ ተገሇፀ

የምክር ቤቱ ሠራተኞች የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ሲያከብሩ

ኢትዮ-ቻምበር ዜና መጽሔት

በኢትዮጵያ የንግዴና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት

የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዲይሬክቶሬት

በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅ ዜና-መጽሔት

ዋና አዘጋጅ

ዯበበ አበበ

አዘጋጆች

ዮሴፍ ተሸመ

ጥበቡ ታዬ

ፎቶግራፈር

ያሬዴ አባቡ

ፕሮቶኮሌ

ሲሳይ አስታጥቄ

ቁጥር 131 ህዲር 16-30/2009 ዓ.ም.

“የንግዴና ኢንቨስትመንት

ኢንፎርሜሽን ሉያገኙ

የሚችለበትን የመረጃ ማዕከሌ

በምክር ቤቱ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር

114 በመሄዴ እንዱጎበኙ

በአክብሮት ተጋብዘዋሌ”

አገሌግልት የሚሰጥበት ሰዓት -ከሰኞ-አርብ

፣ከ3-11 ሰዓት

(ወዯ ገጽ 2 ዞሯሌ)

ገ ጽ 2

ም/ቤቱ የግለን ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ሇማሳዯግ ... (ከገፅ 1 የዞረ)

የከተማ ምክር ቤቱ ከሀገራዊ ምክር ቤቱ ሌምዴ ተጋራ

ከአቅም ግንባታና አዴቮኬሲ ጋር በተያያዙ ነጥቦች ሊይ

ሌምዴ ተጋርተዋሌ፡፡

የንግዴ ትርዒት፣ ባዛርና ዏውዯ ርዕይ አዘገጃጀት ሂዯትና

ሥርዓትን በተመሇከተ፣ የግለ ዘርፍ ከውጭ ባሇሀብቶች ጋር

የንግዴ ግንኙነትና የገበያ ትሥሥር በሚፈጥርበትና

ተጠቃሚ ሉሆን በሚችሌበት፣ የጋራ ምክክር ማዘጋጀትና

የውጭ ጉብኝት ማዯራጀት እንዱሁም የውጭ ባሇሀብቶች

ከአካባቢው ባሇሀብቶች ጋር ተቀናጅተው ሉሠሩ

በሚችለበት ሁኔታ ሊይ ሌምዲቸውን ተካፍሇዋሌ፡፡

የም/ቤቶችን የአሠራር ሥርዓት ሇማጠናከር ሀገራዊ ም/ቤቱ

የሚጠቀምባቸውን የፋይናንስ፣ የሰው ኃይሌ አስተዲዯር፣

የዕቃ ግዥና ንብረት አስተዲዯር ማኑዋልችና መመሪያዎች፣

ም/ቤቶች የሚመሩበትና የሚተዲዯሩበት መተዲዯሪያ ዯንብ፣

የምርጫ አፈጻጸም መመሪያ እና የግለ ዘርፍ የሥነ ምግባር

መመሪያን ተግባራዊ ማዴረግ ቢችለ ይበሌጥ ሉጠናከሩ

እንዯሚችለም በሌምዴ ሌውውጡ ሊይ

ተጠቅሷሌ፡፡

በሀዋሳ ከተማ ከሚንቀሳቀሱት በሺዎች

ከሚቆጠሩ ባሇሀብቶች አንፃር የም/ቤቱ አባሊት

ቁጥር እጅግ አነስተኛ መሆኑን የተናገሩት

የሀገራዊ ምክር ቤቱ ፕሬዚዯንት አቶ ሰሇሞን

አፈወርቅ እንዯተናገሩት፣ የከተማ ምክር ቤቱ

ባሇ ሀብቶቹ ምርታቸውን በዓሇም አቀፍ

መዴረኮች ሊይ የሚያስተዋውቅበትንና ከአቻ

የውጭ ዴርጅቶች ጋር አጋርነት የሚፈጥሩበትን

መዴረክ ቢያመቻች የአባሊቱን ቁጥር

ሇመጨመር ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ይችሊሌ

ብሇዋሌ፡፡ በዚህ ረገዴ ሁለም አባሌ ምክር

ቤቶች ራሳቸውን ሇማጠናከር በሚያከናውኑት

ተግባር ብሄራዊ ምክር ቤቱ የሚጠበቅበትን

ዴጋፍ እንዯሚያዯርግም ገሌጸዋሌ፡፡

የሀዋሳ ከተማ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር

ቤት ፕሬዚዯንት አቶ ሚሌኪያስ አንዳቦም

በበኩሊቸው የሌምዴ ሌውውጡ የከተማ ምክር

ቤቱን አዯረጃጀት ከማጠናከር፣ የምከር ቤቱን

የፋይናንስ አቅም ከማጎሌበትና የንግደን

ማህበረሰብ በዓሇም አቀፍ መዴረክ

ሇማስተዋወቅ መሠራት ከሚገባቸው ተግባራት

አኳያ ጥሩ ተሞክሮ እንዯፈጠረሊቸው

ተናግረዋሌ፡፡

የከተማ ምክር ቤቱ ‹‹የሀዋሳ ንግዴ ምክር ቤት››

በሚሌ መጠሪያ በ1980 ዓ.ም. በአዋጅ ቁጥር

148/1970 191 አባሊትን ይዞ የተቋቋመ ሲሆን

በዴጋሚ ‹‹ሀዋሳ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት

ምክር ቤት›› በሚሌ ዘርፍን አካቶ በ1998

ዓ.ም. በአዋጅ ቁጥር 341/95 መዯራጀቱ

ይታወቃሌ፡፡ በአሁኑ ወቅት የአባሊቱ ቁጥር

651 መዴረሱም ታውቋሌ፡፡

ዲይሬክተር አቶ ዯበበ አበበ ባዯረጉት ገሇጻ፣ ከሕገ መንግሥቱ

የመነጩ አዋጆችና ፖሉሲዎች ይፋ ሆነው ስራ ሊይ ከዋለበት

ጊዜ አንስቶ የግለ ዘርፍ በየሥራ መስኩ ተሠማርቶ ሇሀገሪቱ

ዜጎች ምርትና አገሌግልት በመስጠት፣ የውጭ ምንዛሬ

በማስገኘት እና ሇዜጎች የሥራ ዕዴሌ በመፍጠር ሊይ

እንዯሚገኝ አብራርተዋሌ፡፡

በአንጻሩ፣ የግለ ዘርፍ በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ ያሇው ዴርሻ

የሚያበረታታ ቢሆንም በሚጠበቀው ዯረጃ አሇመሆኑን

የገሇጹት የም/ቤቱ ም/ዋና ፀሐፊ አቶ ውቤ መንግሥቱ የዘርፉን

ሚና ከፍ ሇማዴረግ የፖሉሲ ማሻሻዎችን ሇማዴረግ

ከመንግሥት አካሊት ጋር በመሆን እየተሰራ እንዯሆነ ገሌጸዋሌ፡፡

የመሌካም አስተዲዯር ችግሮችና የኪራይ ሰብሳቢነት

አመሇካከቶች በግለ ዘርፍና በሀገር ኢኮኖሚ ሊይ ከተጋረጡ

ችግሮች ዋነኞቹ መሆናቸውም በውይይቱ ሊይ ተነስቷሌ፡፡

በመጨረሻም፣ የግለ ዘርፍ በህገ መንግሥቱ የተጎናጸፈውን

መብትና ጥቅም ሇማሳካት የም/ቤቱ ሠራተኞች በአንዴ ተቋማዊ

ስሜት የመሥራት ኃሊፊነታቸውን ሉወጡ እንዯሚገባ

በውይይቱ ሊይ አጽንኦት ተሰጥቶበታሌ፡፡

የኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት

ሠራተኞች ‹‹የኢፌዱሪ ህገ መንግሥትና የግለ ዘርፍ

ሚና›› በሚሌ ርዕስ ዙሪያ ውይይት አዯረጉ፤ውይይቱ

የተዯረገው ህዲር 29 ቀን 2009 ዓ.ም. ሇ11ኛ ጊዜ

በሀገር አቀፍ ዯረጃ በሀረሪ ክሌሌ የሚከበረውን

የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ምክንያት በማዴረግ

ህዲር 27 ቀን 2009 ዓ.ም. በተቋም ዯረጃ በታሊቅ

ዴምቀት ባከበሩበት ወቅት ነው፡፡

በዕሇቱ፣ በ1987 ዓ.ም.የወጣው የኢትዮጵያ ፌዳራሊዊ

ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግሥት የዜጎችን

ንብረት የማፍራት መብት ሕገመንግስታዊ ዋስትና

እንዱያገኝ ማስቻለን የገሇጹት የም/ቤቱ ዋና ፀሐፊ አቶ

እንዲሌካቸው ስሜ ሂዯቱን ቀጣይነት ባሇው ሁኔታ

ሇመምራት እንዱቻሌ በም/ቤቱ የማቋቋሚያ አዋጅ

ቁጥር 341/95 ም/ቤቱ በአዱስ መሌክ ተዯራጅቶ የግለ

ዘርፍ በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ የአንበሳውን ዴርሻ ወስድ

ሚናውን እየተጫወተ እንዯሚገኝ ተናግረዋሌ፡፡

የጽሁፉ አቅራቢ የም/ቤቱ ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን

የሀዋሳ ከተማ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርዴ

ህዲር 29 ቀን 2009 ዓ.ም. ከኢትዮጵያ እና ከአዱስ አበባ

ከተማ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ጋር የሌምዴ

ሌውውጥ አዯረገ፡፡

በሌምዴ ሌውውጡ መዴረክ ሊይ በከተማ ም/ቤቱ

ፕሬዚዯንት አቶ ሚሌኪያስ አንዳቦ የሚመራና 14 አባሊትን

የያዘ የከተማ ም/ቤቱ ቦርዴ እና የማኔጅመንት አባሊት

የተገኙ ሲሆን ከኢትዮጵያ ንግዴና የዘርፍ ማኅበራት ምክር

ቤት ፕሬዚዯንት አቶ ሰሇሞን አፈወርቅ፣ ከምክር ቤቱ ዋና

ፀሐፊ አቶ እንዲሌካቸው ስሜ እና ከምክር ቤቱ የሥራ

ኃሊፊዎችና ከፍተኛ ባሇሙያዎች ጋር ውይይት አዴርጓሌ፡፡

በውይይታቸው ሊይ በርካታ ጉዲዮችን ያነሱ ሲሆን አዱስ

አባሊትን ሇማፍራትና ነባሮችን ሇማቆየት መጠቀም

በሚገባቸው ዘዳዎች፣ ንግዴና ኢንቨስትመንትን በማስፋፋት

አባሊቱን ሉጠቅሙ የሚችለ ተግባራትን ከማከናወን፣

አዴራሻ:

ስሌክ- +251-115-54-09-93

ፋክስ- +251-011-5517699

ኢሜሌ - [email protected]

ዴረ-ገጽ

www.ethiopianchamber.com

Ato Endalkachew Sime, Secretary Gen-

eral of the Ethiopian Chamber of Com-

merce and Sectoral Associations

(ECCSA), welcomed Mr.Armen

Melkonian, Ambassador of Armenia at

his office on 2 Dec, 2016.

Mr.Armen Melkonian said that Arme-

nia and Ethiopia have long history of

cultural and spiritual ties and coopera-

tion for many centuries and Armenian

Communities have also been living in

Ethiopia since 17th century and contrib-

uting much for the history and culture,

public and business life of Ethiopia;

however, their relationship in trade and

commerce is not that strong. The Am-

basador, therefore, said that the two

countries need to find ways to create

close relationship and arouse the inter-

est of the businesses of the two coun-

tries in order to recommence trade and

investment for mutual benefit of both

sides. He also stated that some Armeni-

an companies need to import meat and coffee

products from Ethiopia and cooperate in IT sector

and organize organize trade fair.

Ato Endalkachew Sime, on his part, stated that

Armenians are well known in Ethiopia in their

specific old products such as Armenian Nail and

their culture, Armenian club is a case in point,

although, the diplomatic relationship and eco-

nomic ties of the two countries are not strong.

The Secretary General also said that since trade

and investment are the two main pillars to

strengthen their relationships, Ethiopia need to

reinforce its economical relationships in textile,

leather, livestock, agro-processing, construction,

tourism and other prioritized sectors. Assessing

the potentials of the two countries in terms of

both trade and investment and identify the needs

of the two businesses based on local demand,

technological level, row materials, and the out

bound investment experience of multinational

(cont. to page 4)

Chamber Said to Better Enhance Private

Sector’s Share in Economy

Armenian Ambassador Visits ECCSA

Ethiopian Chamber of Com-merce and Sectoral Associa-

tions

Corporate Communication and Public Relations Direc-

torate

Bi-monthly News Letter

Ethio-Chamber Newsletter

Editor-in-Chief

Debebe Abebe

Editors

Yosef Teshome

Tibebu Taye

Photographing

Yared Ababu

Protocol

Sisay Astatqe

No. 131 Nov. 25-Dec,9/2016

Celebration of Nations, Nationalities and Peoples’ Day (Cont. to page 2)

“You are kindly

invited to use The

Resource and

WTO Reference

Center at ECCSA

Building 7th floor

room number 714.

You will get trade

and investment

information.”

Service Hours-

Monday-Friday, from

3.00 am-5.00 pm

Chamber Said to Better Enhance … (cont. from page 1)

The Ethiopian Chamber of Commerce

and Sectoral Associations (ECCSA)

staff organized a discussion forum un-

der the theme: “Federal Constitution

and Role of Private Sector”; the discus-

sion was made in sideline when the

staff celebrated the 11th Nations, Nation-

alities and Peoples’ Day at institutional

level on 6th of December 2016, which

was celebrated at Harari Regional State

on 8th of December at Federal level.

Mentioning that the Constitution pro-

vides constitutional guarantee to citi-

zen’s property rights, Secretary Gen-

eral of ECCSA, Ato Endalkachew Sime,

stated that the Chamber was restruc-

tured under the establishment procla-

mation no. 341/2003 in a bid to ensure

couraging, in order to scale up the role of

the private sector, there should be a need to

make policy reform and the Chamber is

closely working with the government. Mal-

governance and rent seeking, as hindrance

to the national economy and the private

sector’s endeavor, were also center of the

discussion.

Finally, in order to better ensure the private

sector’s Constitutional rights, both the staff

and the Chamber are needed to shoulder

responsibility to work in one institutional

capacity and spirit.

its sustainability through maximizing

the private sector’s role in the national

economy.

Chamber’s Corporate Communication

Director, Ato Debebe Abebe, during his

paper presentation illustrated that the

private sector, involving in various sec-

tors, has been playing a major role in

providing products and services, and

creating job opportunities to citizens

and in making foreign currency ever

since the policies and proclamations

derived from the Constitution have been

put into practice.

According to Ato Wubie Mengistu, Dep-

uty Secretary General of ECCSA, despite

the fact that the share of the private

sector in the national economy is en-

Armenian Ambassador …

(cont.from page 1)

companies of the country are the most im-

portant criteria to have strategic partner in

order to strengthen the country’s economic

relationships, Ato Endalkachew added.

Finally, the two parties agreed to keep in

touch and exchange further information so

as to bring the businesses together and

strengthen trade and investment relations of

the two countries.

Address:

Tel- +251-115-54-09-93

Fax - +251-011-5517699

Email - [email protected]

Website- www.ethiopianchamber.com